LOT 25: PROCUREMENT OF CARBON PAPER ( ካርቦን የእጅ ፅሁፍ )
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 25: PROCUREMENT OF CARBON PAPER ( ካርቦን የእጅ ፅሁፍ ) |
| Description | LOT 25: PROCUREMENT OF CARBON PAPER ( ካርቦን የእጅ ፅሁፍ ) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0101-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-29 13:45:16 |
| Invitation Date | 2025-10-28 13:45:16 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Around Saris Abo at Fuel Station Nile insurance office no.201, Room 2nd floor A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708481 Email: kalityfinanceandprocurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 913, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ቅ/ጽ ቤቱ የፕሮፎርማ ሂደቱን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት ካርቦኑን በራሱ ትራንስፖርት
በማጓጓዝ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት ደረሰኝ ከመቁረጡና ዕቃዉን ገቢ ከማድረጉ በፊት ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ በአካል ሳምፕፕሉን በማምጣት ማሳየት የሚጠበቅበት ሲሆን ቀሪዎቹ ዕቃዎችም በሳምፕሉ መሰረት ገቢ የሚደረጉ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- በቸልተኝነት የሚሞላ(የሚሰጥ) ዋጋ በስህተት ነዉ ብሎ ማስተባበል ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑ ይታወቅ፡፡