የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 2018
Assosa University
Tender Information
| Title | የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 2018 |
| Description | MID Bus የኤሌትሪክ መኪና አንደ ቻርጅ ተደርጎ ረጅም መንገድ መሄድ ስለማይችል ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ጽ/ቤት ወደ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ንብረት ክፍል ድረስ ጭኖ የሚያቀርብ የመኪና ኪራይ ግዥ ይፈልጋል፡፡ማሳሰቢያ፡- አሸናፊ ድርጅት መኪናዎቹን ስያሲጭን የመኪናዎቹ አካላት መጨማደድ፤ጭረት እና የመጣመም ችግር ይንዳይደርስባቸው በጥንቃቄ መጫን አለባቸው፤መኪናዎቹ ጉዳት ቢደርስባቸው በራሱ ወጭ ሰርቭስ ያደርጋል፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0029-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-05 08:30:00 |
| Invitation Date | 2025-11-03 17:25:03 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ASOSSA, Room 120 ASOSSA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: PRI@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License renewed 2018E.C
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: owner document, renewed labara copy document and all Nasser document.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዋጋ ማቅረቢያውን አማራጭ ቢያገኝ በከፊሉ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡አሶሳ አከባቢ ያሉ የንግድ ማህበረሰብ ብቻ እንድሳተፉ ይደረጋል፡፡ማሳሰቢያ፡-አሸናፊ ድርጅት መኪናዎቹን በራሱ ወጭ እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ጭኖ ያቀረቧል፡፡
