አብስትራክት የመጽሔት ህትመት እና ሌሎች ህትመት ግዥ 08/2018
Assosa University
Tender Information
| Title | አብስትራክት የመጽሔት ህትመት እና ሌሎች ህትመት ግዥ 08/2018 |
| Description | አብስትራክት የመጽሔት ህትመት እና ሌሎች ህትመት ግዥ 08/2018 |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0030-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-07 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-05 11:30:47 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ASSOSA DAM, Room G+1-B4 NO 122 ASSOA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: PRI@GMAIL.COM |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Attach Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Attach Business Organization Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Attach Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የአምስት አመት አብስትራክት መጽሔት ህትመት ከቨር ፔጁ 250 ግራም አርት ወረቀት ሆኖ ላሚኔትረድ የሆነ ፣150 ግራም የዉስጥ ወረቀት የሆነ እና አርት ወረቀቱ ላሚኔትድ ሆኖ ዋተር ፕሩፍ የሆነ፣ባለሙሉ ቀለም ፣የገጽ ብዛት 50 የሆነ ፣12ቱን የስነ-ምግባር መርሆች በእንግሊዘኛና በአማረኛ ፅሑፍ የሚይዝ ወርድ 50 ሴንቲ ሜትር ቁመት 60 ሴንቲ ሜትር የሆነ መደቡ ጥቁር ሆኖ በወርቃማ ከለር ፍሬም የሚሰራ ሲሆን አሸናፊዉ ድርጅት የተጠየቀዉን የእቃ አይነት በተጠየቀዉ መስፈርት መሰረት በማዘጋጀት ሁሉንም ወጪ በራሱ በመሸፈን አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በማቅረብ ማስረከብ አለበት፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነዉ፡፡
