የባዮሎጂ ና የኬሚስትሪ ኬሚካሎች ግዥ
Mekidelamba University
Tender Information
| Title | የባዮሎጂ ና የኬሚስትሪ ኬሚካሎች ግዥ |
| Description | Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals |
| Procuring Entity | Mekidelamba University |
| Reference No | MAU-NCB-G-0051-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-27 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Gimba, Room G-1-FOOR 4 Gimba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910681916 Email: yimer0341@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 32, Postal Code: - |
LegalQualification
- •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ዩኒቨርሲቲችን ባወጣዉ በዚህ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈቸውን እቃወች በራሱ ትራንስፖርት መቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲዋናው ግቢ እና መካነሰላም ካምፓስ እቃ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡ 2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond/ Bank Guarantee) ወይም Cpo ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ አዲስ አበባ ከሚገኘ የመቅደላ አምባ ኒቨርስቲ ገስት ሃውስ ላምበረት ማዓድን ሚኒስተር ዝቅ ብሎ ባለዉ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ /ቤት ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ ወይም ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት መቅደላ አምባ የኒቨርሲታቲ ዋናዉ ግቢ አስተዳደር ህንፃ G-R-04 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡ 3. ዋጋ ስትሞሉ ዝርዝር መስፈርቱን እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡ 4.የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ 5. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
