የእቃ መያዣያ ቦርሳ ግዥ 023
Assosa University
Tender Information
| Title | የእቃ መያዣያ ቦርሳ ግዥ 023 |
| Description | የእቃ መያዣያ ቦርሳ ግዥ 023 |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0040-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-27 15:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-25 17:07:11 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | asosa dam, Room G+1 -B4 NO 122 asosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: -pir@asu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Attach Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Attach Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Attach Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የእቃ መያዣያ ቦርሳ ግዥ ከጥጥ የተሰራ ጠንካራ ጨርቅ የሆነ የባግራወንዱ ከለር ነጪ ከጥቁር ሰማያዊ የሚሰራ መያዣዎችዉች ሁለት ጠንካራ ማንጠልጠያ ያለዉ በዚፕ የሚዘጋ ከጠንካራ እቃ የሚዘጋጅ ስፋቱ 30 ሴንቲ ሜትር እና ቁመቱ 25 ሴንቲ ሜትር ከፊት ለፊቱ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሎጎ ያለበት ማሀሉ 3ኛዉ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአፕላይድ ሳይንስ ፎረም ((Bridging Theory and Practice In Universities of Applied Sciences for Sustainable, context-responsive future)) እና አሶሳ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኢትዮጲያ የሚል ከታች ታህሳስ 17 እስከ 18 2025 እ.ኤ.አ በሚል የሚሰራ ይሆናል፡፡አሽናፊ ድርጅት አቅርቦቶችን ዩኒቨርስቲው ባዘጋጀው ቦታ በተጠየቀው የፍላጎት መጠን ብዛት ጥያቄ መሰረት ማሰረከብ አለበት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ::
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ::
