Tender Detail

Tender Details

  • Company Gambella University
  • Address newland, gambella, Ethiopia, Phone: +251924810586
  • Website
  • Deadline04 Dec 2025, 11:13 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

ለውስጥ ገቢ ማመንጫ የሚሆን ዘመናዊ የንብ ቀፎ ግዥ

Gambella University


Tender Information

Titleለውስጥ ገቢ ማመንጫ የሚሆን ዘመናዊ የንብ ቀፎ ግዥ
Descriptionለውስጥ ገቢ ማመንጫ የሚሆን ዘመናዊ የንብ ቀፎ ግዥ
Procuring EntityGambella University
Reference NoGU-NCB-G-0005-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-04 11:13:01
Invitation Date2025-12-03 11:13:01
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:Gambella Town-Dalkoch Primary School-Gambella University, Room Gambella University, New Campus, Admin Building, Ground Floor, To the Left side
Gambella, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 917527138
Email: addisuabebe2012@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 126, Postal Code: 0000

Eligibility Requirements

  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance for 2017
  • •Valid Trade License: Related Valid Trade License
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: TIN Number Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
• ንብረቱን ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ፡፡
• ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
• ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
• ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
• ለመወዳደር የሚቀርቡ ሰነዶች በሙሉ ህጋወነታቸው የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
• ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender