PROCUREMENTS OF Nano- Ceramic Arichitectural film /የመስተዋት ስቲከር/ ግዥ
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | PROCUREMENTS OF Nano- Ceramic Arichitectural film /የመስተዋት ስቲከር/ ግዥ |
| Description | PROCUREMENTS OF Nano- Ceramic Arichitectural film /የመስተዋት ስቲከር/ ግዥ |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0091-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-03 00:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-28 14:24:27 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | tebasse, Room G-17 DB, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ ዩኒቨርስቲው ግቢ ውስጥ በማምጣት የመለጠፍ ስራውን ድርጅቱ የሚሸፍን ይሆናል፡፡
የሙቀት መመርመሪያ (Heat Demo) መሳሪያ በማቅረብ ማረጋገጥ የሚችል
የሲግናል ምርመራ (Signal Test) ይዞ በመቅረብ ሴራሚክ ፊልሙ በውስጡ ብረት የሌለውና የስልክ ወይም የዋይፋይ ሲግናል የማይጋርድ መሆኑን ማረጋገጥ የሚችል።
ዋስትና (Warranty): ትክክለኛ የህንጻ ናኖ ሴራሚክ ፊልሞች ለመሆናቸው በጽሁፍ ዋስትና መስጠት የሚችል ።
አቅራቢው በተጠየቀው ስፔክ መሰረት እቃውን ማቅረብ አለበት፡፡
በስቶክ ላይ የሌለዎትን እቃ አይሙሉ፡፡
ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎረማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡