Tender Detail

Tender Details

  • Company Wolkite University
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline18 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security12000
  • opening date2025-02-18 14:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

ሎት 261 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የኢንጂነሪንግ ቤተ ሙከራዎች ክፍል የሚገኙ የተያዩ ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች ዝርጋታና ስልጠና እንዲሁም ጥገና አገልግሎት ግዥ

Wolkite University


Tender Information

Titleሎት 261 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የኢንጂነሪንግ ቤተ ሙከራዎች ክፍል የሚገኙ የተያዩ ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች ዝርጋታና ስልጠና እንዲሁም ጥገና አገልግሎት ግዥ
Descriptionሎት 261 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የኢንጂነሪንግ ቤተ ሙከራዎች ክፍል የሚገኙ የተያዩ ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች ዝርጋታና ስልጠና እንዲሁም ጥገና አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityWolkite University
Reference NoWKU-NCB-NC-0074-2017-BID
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-02-18 14:00:00
Invitation Date2025-02-03 14:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Wolkite, Room Ground
Gubere, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 911835169
Email: kebedeworknhe@wku.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 07, Postal Code: 07

LegalQualification

  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)

TechnicalQualification

  • • የኢንጂነሪንግ ቤተ ሙከራዎች ክፍል የሚገኙ የተያዩ ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች ዝርጋታና ስልጠና እንዲሁም ጥገና አገልግሎት ግዥ:

     ተወዳዳሪ ድርጅቶች በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ላብራቶሪ ውስጥ የሚገኙ ጥገና የሚደረግላቸው ማሽኖች እና አገልግሎት እንዲጀምሩ የሚደረጉ አዳዲስ ማሽኖች ጨረታው ከወጣ ጊዜ ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአካል ቀርበው መመልከታቸው የሚገልጽ ማረጋገጫ ከስራ ክፍሉ ማግኘት አለባቸው፡፡

     

    (Ref: 1.4)

Bid Security

Amount: 12000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ የጨረታው ቀን ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
2 ተወዳዳሪ ድርጅቶች በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ላብራቶሪ ውስጥ የሚገኙ ጥገና የሚደረግላቸው ማሽኖች እና አገልግሎት እንዲጀምሩ የሚደረጉ አዳዲስ ማሽኖች ጨረታው ከወጣ ጊዜ ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአካል ቀርበው መመልከታቸው የሚገልጽ ማረጋገጫ ከስራ ክፍሉ ማግኘት አለባቸው፡፡
3 ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender