Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline03 Sep 2025, 8:18 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

ደረጃውን የጠበቀ ባህላዊ እራት አገልግሎት ግዥ//

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleደረጃውን የጠበቀ ባህላዊ እራት አገልግሎት ግዥ//
Descriptionደረጃውን የጠበቀ ባህላዊ እራት አገልግሎት ግዥ//
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0763-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-03 08:18:10
Invitation Date2025-09-02 08:18:10
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room 4th floor
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1000, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡• ተወዳዳሪዎች ወደ ቀጣይ ግምገማ ከማለላፋቸው በፊት በሚመለከተው የስራ ክፍል ስለሆቴላቸው አመቺነት፣ባህላዊ እሴቶችን የተላበሱ ስለመሆኑ እና የሀገር ገጽታ አስተዋዋቂ ስለመሆኑ በአጠቃላይ የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ የሚያንፀባርቅ ስለመሆኑ አካላዊ ግምገማ ስለሚደረግ የማስገምገም ግዴታ አለበት፡ሆቴሉን ያላስገመገመ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡ አካላዊ ግምገማ ያለፉ ተዋዳዳሪዎች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ ያልፋሉ • አሸናፊ ሆቴሉ ደረጃውን የጠበቀ ለውጪ ዜጎች እና ለሀገር ውስጥ የሚሆኑ ደረጃውን የጠበቀ የተሟላ ባህላዊ የእራት መስተንግዶ የማቅረብ ግዴታ አለበት • የባህላዊ እራት መስተንግዶ የሚቀርበበት ቀን ጳጉሜ 4 ቀን 2017 መሆኑ የታወቅ
Save Tender