cleaning service
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service
Tender Information
| Title | cleaning service |
| Description | የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት በስሩ የሚገኙ የመድሃኒት መጋዘኖችን በአስቸኳይ ማጸዳት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩት የጽዳት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ ለማሰራት ተጫራቾች የካርቶኖች አዋራ መምጠጥ(ሳክ) ማድርግ የሚችል ትልቅ ቫኩም ክሊነር ያለው ፡ በራክ ወደ ላይ የተደረደሩት ካርቶኖች ፡ግድግዳው እና ወለሉ አስፈላጊውን የማጽጃ መሳሪያዎች ተጠቅሞ ማጽዳት የሚችል ፡ በቂ ሰራተኖች ያሉት ለጽዳቱ አስፈላጊውን መሳሪያዎች ሁሉ በተጫራቾች የሚቀርብ ሆኖ ቢያንስ የመጋዘኖቹ ስፋት 5000 ካሬ ሜትር ባላይ መሆኑን እየገለጽን ዋጋ የሚሰጠው በካሬ ብቻ ነው ስራው በጣም አስቸኳይ በመሆኑ የሚጀምረው 23/5/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቆ እንዲወዳደር እንገልጻለን፡፡ |
| Procuring Entity | Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service |
| Reference No | EPSA-NCB-NC-0210-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-01-30 16:45:00 |
| Invitation Date | 2025-01-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Infront of ST Powles hospital, Room general service office AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 926804649 Email: akremalewi30@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21094, Postal Code: 21094 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid
- •Vat Registration Certificate: registered
- •Valid Tax Clearance Certificate: valid
- •Business Organization Registration Certificate: registered
- •Relevant Professional Practice Certificate: relevant
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
the organization have to the right cancel the bid fully or partially.
