Tender Detail

Tender Details

  • Company Information Network Security Administration
  • Address , Phone: +25113717114
  • Website
  • Deadline30 Jun 2025, 8:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

INSA Procurement of ሰልፍ ክሬን ኪራይ @21/10 RFQ - 183/2017

Information Network Security Administration


Tender Information

TitleINSA Procurement of ሰልፍ ክሬን ኪራይ @21/10 RFQ - 183/2017
DescriptionINSA Procurement of ሰልፍ ክሬን ኪራይ @21/10 RFQ - 183/2017
Procuring EntityInformation Network Security Administration
Reference NoINSA-NCB-NC-0313-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-06-30 08:00:00
Invitation Date2025-06-28 13:25:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:wolo sefr, Room D Block 2nd Floor
ADDIS ABABA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 948748884
Email: contact@insa.gov.et
Mailing Address:P.O. Box 124498, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

* ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የእቃ (አገልግሎት) ዋጋ ሲሰጡ ዋጋዉን ከቫት በፊት
ያስቀምጡ።
* ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ/በተጠየቀው መሰረት መሆን አለበት።
* እቃዉ/አገልግሎቱን ማቅረብ የሚቻለው በተቀመጠለት ቀን መሰረት ነው።
* አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን/አገልግሎቶችን የሚያቀርበው በተ/ቁ 1 ላይ ያለው ከካርል አደባባይ ወደ ጎፋ ካምፕ/ሳይት የተጥቀሱትን እቃዎ ጭኖ መሄድ፣ በተ/ቁ 2 ላይ ያለው ካርል አደባባይ ባለው መ/ቤት ግቢ ውስጥ ሲሆን በተ/ቁ 3 ላይ ያለው ደግሞ ወሎ ሰፈር በሚገኘው የ INSA ዋ/መቤት ነው
* አሸናፊው ድርጂት እቃው/አገልግሎቱን ማቅረብ ያለበት በቀን 23-10-2017 ግዴታ ነው።
* በተጠየቀው መሰረት እቃውንአገልግሎቱን ማቅረብ የማይችል አካል ዋጋ መሙላት የለበትም።
* ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ/አገልግሎት ለማቅረብ የንግድ ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር
ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
* ደንቦችና መመሪያዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል።
* ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል።
Save Tender