የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0081-2017-BID-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-04-29 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-04-11 15:41:07 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | meshualekiya Tilahun gessese square yirga haile bdg, Room 4th floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: - |
LegalQualification
- •ተወዳዳሪው ለሚሰጠው አገልግሎት የሹፌር አበልና ደሞዝ፣የሚያቀርቡትን ተሸከርካሪ ሰርቪስና ጥገና፣የነዳጅና ቅባት ወጪ በራሱ ወጪ በመሸፈን አገልግሎቱን ያቀርባል:
ተወዳዳሪው ለሚሰጠው አገልግሎት የሹፌር አበልና ደሞዝ፣የሚያቀርቡትን ተሸከርካሪ ሰርቪስና ጥገና፣የነዳጅና ቅባት ወጪ በራሱ ወጪ በመሸፈን አገልግሎቱን ያቀርባል
(Ref: -) - •አገልግሎት ሰጪ ውል ከመግባቱ በፊት ናሙና ያሳየውን የተከርከሪ ዓይነት እና ከዛ በላይ መስፈርት ያሟላውን ተሸከርካሪ በሙሉ ውሉን ፈረመበት እለት ጀምሮ በሶስት ቀናት ውስጥ አቅርቦ አገልግሎት መስጠት አለበት:
አገልግሎት ሰጪ ውል ከመግባቱ በፊት ናሙና ያሳየውን የተከርከሪ ዓይነት እና ከዛ በላይ መስፈርት ያሟላውን ተሸከርካሪ በሙሉ ውሉን ፈረመበት እለት ጀምሮ በሶስት ቀናት ውስጥ አቅርቦ አገልግሎት መስጠት አለበት
(Ref: -) - •ለፑል አገልግሎት ተወዳዳሪው ድርጅት ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት ድረስ አገልግሎት መስጠት አለበት:
ለፑል አገልግሎት ተወዳዳሪው ድርጅት ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት ድረስ አገልግሎት መስጠት አለበት
(Ref: -) - •ተወዳዳሪው ድርጅት አሸንፎ አገልግሎት በሚሰጥበት መስመር ላይ ከወንበር ውጪ ተሳፋሪ ቢኖር ሠራተኛው ቆሞ መሳፈር እንደሚችል አውቆ አገልግሎት መስጠት አለበት :
ተወዳዳሪው ድርጅት አሸንፎ አገልግሎት በሚሰጥበት መስመር ላይ ከወንበር ውጪ ተሳፋሪ ቢኖር ሠራተኛው ቆሞ መሳፈር እንደሚችል አውቆ አገልግሎት መስጠት አለበት
(Ref: -) - • ተወዳዳሪዎች ከዚህ በፊት ከኮሚሽኑ ጋር ባላቸው የስራ ግንኙነት በአገልግሎት አሰጣጥ እንከን የሌለባቸውና የክስና የማስጠንቀቂያ ሪከርድ የሌለባቸው፣በአገልግሎት አሰጣጥ ያልተከሰሱ መሆን አለባቸው:
ተወዳዳሪዎች ከዚህ በፊት ከኮሚሽኑ ጋር ባላቸው የስራ ግንኙነት በአገልግሎት አሰጣጥ እንከን የሌለባቸውና የክስና የማስጠንቀቂያ ሪከርድ የሌለባቸው፣በአገልግሎት አሰጣጥ ያልተከሰሱ መሆን አለባቸው
(Ref: -) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •ለፑል አገልግሎትተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚያቀርበው የመወዳደሪያ ተሸከርካሪ ከ12 ሰው እሰከ 15 ሰው ለሚጭን የስሪት ዘመን 2008 የስሪት ዘመን እንደ ኤሮፓዊያን አቆጣጠርእና ከዛ በላይሆኖ ተሸከርካሪው ሁለንተናዊ አካል ንጹህ የሆነ፣ ወንበሮቹ ንጹህና ምቹ የሆኑ፣ሬድዮና ቴፑ የሚሰራ መሆን አለበት:
ለፑል አገልግሎትተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚያቀርበው የመወዳደሪያ ተሸከርካሪ ከ12 ሰው እሰከ 15 ሰው ለሚጭን የስሪት ዘመን 2008 የስሪት ዘመን እንደ ኤሮፓዊያን አቆጣጠርእና ከዛ በላይሆኖ ተሸከርካሪው ሁለንተናዊ አካል ንጹህ የሆነ፣ ወንበሮቹ ንጹህና ምቹ የሆኑ፣ሬድዮና ቴፑ የሚሰራ መሆን አለበት
(Ref: -) - •ለተሰማሩበት ዘርፍ በቂ የሚሆን ቢሮ እና በቂ ሰራተኞች መኖሩን ማሳየት የሚችል:
ለተሰማሩበት ዘርፍ በቂ የሚሆን ቢሮ እና በቂ ሰራተኞች መኖሩን ማሳየት የሚችል
(Ref: -) - •የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች በዚህ ስራ ዘርፍ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል በተጨማሪ ከ 4 እና ከዛ በላይ በተለያዩ መንግስት ተቋማት ያገለገሉበት የምስክር ወርቀት ማቅርብ ይኖርበታል:
የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች በዚህ ስራ ዘርፍ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል በተጨማሪ ከ 4 እና ከዛ በላይ በተለያዩ መንግስት ተቋማት ያገለገሉበት የምስክር ወርቀት ማቅርብ ይኖርበታል
(Ref: -) - • ተወዳዳሪ ድርጅት የሚያቀርበው የመወዳደሪያ ተሸከርካሪ ስሪት ዘመን እንደ ኤሮፓዊያን አቆጣጠር፡- ከ12 ሰው እሰከ 15 ሰው ለሚጭን የስሪት ዘመን 2008 እና ከዛ በላይ፣ ከ24-28 ሰው የሚጭን ተሸከርካሪ የስሪት ዘመን 2010 እና በላይ፣ 45 ሰው የሚጭን አውቶብስ የስሪት ዘመን 2015 እና በላይ እና 60 እና ከዛ በላይ የሚጭን አውቶብስ የስሪት ዘመን 2017 እና በላይ ሆኖ ተሸከርካሪው ሁለንተናዊ አካል ንጹህ የሆነ፣ ወንበሮቹ ንጹህና ምቹ የሆኑ፣ሬድዮና ቴፑ የሚሰራ መሆን አለበት:
ተወዳዳሪ ድርጅት የሚያቀርበው የመወዳደሪያ ተሸከርካሪ ስሪት ዘመን እንደ ኤሮፓዊያን አቆጣጠር፡- ከ12 ሰው እሰከ 15 ሰው ለሚጭን የስሪት ዘመን 2008 እና ከዛ በላይ፣ ከ24-28 ሰው የሚጭን ተሸከርካሪ የስሪት ዘመን 2010 እና በላይ፣ 45 ሰው የሚጭን አውቶብስ የስሪት ዘመን 2015 እና በላይ እና 60 እና ከዛ በላይ የሚጭን አውቶብስ የስሪት ዘመን 2017 እና በላይ ሆኖ ተሸከርካሪው ሁለንተናዊ አካል ንጹህ የሆነ፣ ወንበሮቹ ንጹህና ምቹ የሆኑ፣ሬድዮና ቴፑ የሚሰራ መሆን አለበት
(Ref: -) - •አገልግሎት ተቀባይ በተለያየ ሥራ ምክንያት ተጨማሪ አገልግሎት ሲፈልግ አሸናፊው ድርጅት በተወዳደረበት የተሸከርከሪ አይነትና ዋጋ በተፈለገበት ቦታ ማለትም አዲስ አበባ፣በሸገር ሲቲና አካባቢው ባሉ ኦሮሚያ ዞኖች አገልግሎት መስጠት አለበት:
አገልግሎት ተቀባይ በተለያየ ሥራ ምክንያት ተጨማሪ አገልግሎት ሲፈልግ አሸናፊው ድርጅት በተወዳደረበት የተሸከርከሪ አይነትና ዋጋ በተፈለገበት ቦታ ማለትም አዲስ አበባ፣በሸገር ሲቲና አካባቢው ባሉ ኦሮሚያ ዞኖች አገልግሎት መስጠት አለበት
(Ref: -) - •ተወዳዳሪው ድርጅት ካሸነፈበት መስመር ተጨማሪ ተሸከርከሪ ሲያስፈልግ አገልግሎት ተቀባይ ተጨማሪ ተሸለከርከሪ መፈለጉን አሳውቆ አገልግሎት ሰጪ ባሸነፈበት ዋጋ አገልግሎት እንዲሰጥ ሲጠየቅ ተጨማሪ ተሸከርከሪ በማሰማራት አገልግሎት መስጠት አለበት:
ተወዳዳሪው ድርጅት ካሸነፈበት መስመር ተጨማሪ ተሸከርከሪ ሲያስፈልግ አገልግሎት ተቀባይ ተጨማሪ ተሸለከርከሪ መፈለጉን አሳውቆ አገልግሎት ሰጪ ባሸነፈበት ዋጋ አገልግሎት እንዲሰጥ ሲጠየቅ ተጨማሪ ተሸከርከሪ በማሰማራት አገልግሎት መስጠት አለበት
(Ref: -) - •የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች በዚህ ስራ ዘርፍ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል በተጨማሪ ከ 4 እና ከዛ በላይ በተለያዩ መንግስት ተቋማት ያገለገሉበት የምስክር ወርቀት ማቅርብ ይኖርበታል:
የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች በዚህ ስራ ዘርፍ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል በተጨማሪ ከ 4 እና ከዛ በላይ በተለያዩ መንግስት ተቋማት ያገለገሉበት የምስክር ወርቀት ማቅርብ ይኖርበታል
(Ref: -) - •ለአገልግሎት የሚቀርብ ተሸከርካሪ በብልሽት ወይም በግጭት ወይም በሌላ ምክንያት አግልግሎት መስጠት ባይችል የስራ ሰዓት ሳይበደል ወይም በሠራተኛው መጉላላት ሳይፈጠር በምትኩ በሌላ ተሽከርካሪ ወዲያው በመተካት አገልግሎቱን መስጠት የሚችል መሆን አለበት :
ለአገልግሎት የሚቀርብ ተሸከርካሪ በብልሽት ወይም በግጭት ወይም በሌላ ምክንያት አግልግሎት መስጠት ባይችል የስራ ሰዓት ሳይበደል ወይም በሠራተኛው መጉላላት ሳይፈጠር በምትኩ በሌላ ተሽከርካሪ ወዲያው በመተካት አገልግሎቱን መስጠት የሚችል መሆን አለበት
(Ref: -) - •ተወዳዳሪው ድርጅት አሸናፊ ከሆነ ለ2 አመት አገልግሎት መስጠት ይኖርበታል፣ሆኖም ውሉ እንደ አስፈላጊነቱ ሊራዘም ወይም ውል ተቀባይ ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚሰጥ ተሸከርካሪ ሲያገኝ ውሉ ሊቋረጥ ይችላል:
ተወዳዳሪው ድርጅት አሸናፊ ከሆነ ለ2 አመት አገልግሎት መስጠት ይኖርበታል፣ሆኖም ውሉ እንደ አስፈላጊነቱ ሊራዘም ወይም ውል ተቀባይ ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚሰጥ ተሸከርካሪ ሲያገኝ ውሉ ሊቋረጥ ይችላል
(Ref: -) - •ለፅዳት ሰራተኞች ተወዳድሮ አሸናፊው ድርጅት በተወዳደረበት መስመር ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት የጽዳት ሠራተኞችን ወደ ኮሚሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ማድረስ ያለበት ሲሆን ማታ 11፡10 ሰዓት ጀምሮ የጽዳት ሠራተኞችን በማሳፈር ወደ መኖሪያ አካባቢያቸው አካባቢ ማድረስ አለበት፡፡ ሆኖም በተለያየ ሁኔታ የሰራተኛ ሰርቪሱ መዘግየት አለበት ብሎ የንብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሲያምን እና መልዕክቱን ሲያስተላልፍ ሰርቪሱ መዘግየት ይኖርበታል:
ለፅዳት ሰራተኞች ተወዳድሮ አሸናፊው ድርጅት በተወዳደረበት መስመር ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት የጽዳት ሠራተኞችን ወደ ኮሚሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ማድረስ ያለበት ሲሆን ማታ 11፡10 ሰዓት ጀምሮ የጽዳት ሠራተኞችን በማሳፈር ወደ መኖሪያ አካባቢያቸው አካባቢ ማድረስ አለበት፡፡ ሆኖም በተለያየ ሁኔታ የሰራተኛ ሰርቪሱ መዘግየት አለበት ብሎ የንብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሲያምን እና መልዕክቱን ሲያስተላልፍ ሰርቪሱ መዘግየት ይኖርበታል
(Ref: -) - •ለጠዋትና ማታ መደበኛ ሰርቪስ አቅራቢ ተወዳዳሪው ድርጅት በተወዳደረበት መስመር ከጠዋቱ 1፡45 ሰዓት ሠራተኞችን ወደ ኮሚሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ማድረስ ያለበት ሲሆን ማታ ከ11፡10 ሰዓት ጀምሮ ሠራተኞችን በማሳፈር ወደ መኖሪያ አካባቢያቸው አካባቢ ማድረስ አለበት፡፡ ሆኖም በተለያየ ሁኔታ የሰራተኛ ሰርቪሱ መዘግየት አለበት ብሎ የንብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሲያምን እና መልዕክቱን ሲያስተላልፍ ሰርቪሱ መዘግየት ይኖርበታል:
ለጠዋትና ማታ መደበኛ ሰርቪስ አቅራቢ ተወዳዳሪው ድርጅት በተወዳደረበት መስመር ከጠዋቱ 1፡45 ሰዓት ሠራተኞችን ወደ ኮሚሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ማድረስ ያለበት ሲሆን ማታ ከ11፡10 ሰዓት ጀምሮ ሠራተኞችን በማሳፈር ወደ መኖሪያ አካባቢያቸው አካባቢ ማድረስ አለበት፡፡ ሆኖም በተለያየ ሁኔታ የሰራተኛ ሰርቪሱ መዘግየት አለበት ብሎ የንብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሲያምን እና መልዕክቱን ሲያስተላልፍ ሰርቪሱ መዘግየት ይኖርበታል
(Ref: -) - •ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2016 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባት ተወዳዳሪው ድርጅት የሚወዳደርበትን ተሸከርካሪ ዓይነት የታደሰ የባለቤትነት ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2016 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባት:
ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2016 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባትተወዳዳሪው ድርጅት የሚወዳደርበትን ተሸከርካሪ ዓይነት የታደሰ የባለቤትነት ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2016 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባት
(Ref: -) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •bid security 300,000.00 bank/Wire Transfer Bank Guarantee Letter from Small and Micro Enterprise:
bid security 300,000.00 bank/Wire Transfer Bank Guarantee Letter from Small and Micro Enterprise
(Ref: -) - •ተወዳዳሪው ድርጅት ለሚወዳደርበት የተሸከርካሪ ዓይነት ከእያንዳንዱ ተሸከርከሪ ናሙና ማሳየት አለበት :
ተወዳዳሪው ድርጅት ለሚወዳደርበት የተሸከርካሪ ዓይነት ከእያንዳንዱ ተሸከርከሪ ናሙና ማሳየት አለበት
(Ref: -) - •ተወዳዳሪው ድርጅት የሚወዳደርበትን ተሸከርካሪ ዓይነት የታደሰ የባለቤትነት ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2016 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባት:
ተወዳዳሪው ድርጅት የሚወዳደርበትን ተሸከርካሪ ዓይነት የታደሰ የባለቤትነት ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2016 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባት
(Ref: -)
Bid Security
Amount: 300000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
በተራ ቁጥር 20 የተገለፀዉ የሰራተኛ የጉዞ መስመር ላይ መነሻዉን ቱሉድምቱ አድርጎ መድረሻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ተብሎ የተገለፀዉ ላይ ሁለት መስመር ማለትም፡-
1. መነሻ ቱሉ ድምቱ ----- መድረሻ ጉምሩክ ኮሚሽን እና
2. መነሻ ቂሊንጦ በአዲሱ መንገድ ----- መድረሻ ጉምሩክ ኮሚሽን መሆኑ ታወቆ ሁሉም ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሻል ሰነድ የሁለቱንም መስመሮች ታሳቢ አድርገዉ መሙላት እንዳለባቸዉ እናሳስባለን፡፡
