Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-11-23 17:00:00
  • Categories NonConsultancyServices

የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለመቅረጫ ጣቢያዎች እና ለቅ/ጽ/ቤቱ ሰራተኞች የሰረቪስ አገልግሎት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለመቅረጫ ጣቢያዎች እና ለቅ/ጽ/ቤቱ ሰራተኞች የሰረቪስ አገልግሎት ግዥ
DescriptionProcurement of Transportation and Logistics Service
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0273-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-23 16:00:00
Invitation Date2026-11-12 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:keble 11 ababahirdar abay mado zearmen constraction gone 3rd floor 306, Room 3rd floor room 305
Bahir Dar, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 583207051
Email: bdcustomsrecored2017@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

LegalQualification

  • •የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ:

    የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ

    (Ref: -)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ:

    ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ

    (Ref: -)
  • •VAT registration certificate:

    bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: -)
  • •የባለቤትነት ሊብሬ:

    የባለቤትነት ሊብሬ

    (Ref: -)
  • •Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) /የውክልና ማስረጃ ሰነድ/ :

    Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) /የውክልና ማስረጃ ሰነድ/ proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so

    (Ref: -)
  • •በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ:

    በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ

    (Ref: -)
  • • valid trade license:

    Bidder has to submit valid trade license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: -)
  • •የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ:

    የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ

    (Ref: -)
  • •Bid Security :

    Bid Security /100,000.00/ birr

    (Ref: -)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: -)
  • •Business Organization Registration Certificate:

    Business Organization Registration Certificate

    (Ref: -)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: -)
  • •Technical offer: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: -)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር) በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ባ/ዳር ጉ/ቅ/ፅ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 305 የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ 2. የሹፌር ደሞዝ፤ የነዳጅ ወጭ በራሱ ችሎ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡ 3. ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት መስመር የተወዳደረበትን ተሸከርካሪ በአካል ማሳየት ይኖርበታል፡፡ 4. የአገልግሎት ጊዜዉ ለሁለት አመት ሆኖ እንደየ አስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው ከ አንድ አመት በኃላ ሆኖ የዋጋ ጭማሪ የሚደረገው በናፍጣ ዋጋ ጭማሪ ላይ ብቻ ተመስርቶ መሆኑ ይታወቅ፡፡ 5. በቅ/ጽ/ቤቱ ሌላ መስመር /ፌርማታ/ ላይ ውል ወስዶ አገልግሎት እየሰጠ ያለ ተሸከርካሪ መወዳደር አይቻልም ፡፡ 6. ጥሩ የተሽከርካሪ ይዞታ ያለዉ ንፅህናውን የጠበቀ ወንበር፣ የወንበር ልብስ እና መጋረጃ የለው ፣ ዝናብ፣ ፀሀይና አቧራ ወደ ውስጥ የማያስገባ እና ምንም ጉዳት በተሽከርካሪዉ አካል ላይ ያልደረሰበት፡፡ 7. ሰራተኞችን ከሰኞ አስከ አርብ ጠዋት 1፡50 ሰዓት ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ፤ ከቢሮ 11፡05 ሰዓት መነሻ ወደ ቤታቸው ለማድረስ እና ቅዳሜ ደግሞ ጠዋት 1፡50 ሰዓት ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ እና ከቢሮ 6፡05 ሰዓት መነሻ ወደ ቤታቸው ለማድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል፡፡ ማሳሰቢያ ፡- ለተወዳደረበት መስመር ዋጋ የተሰጠበትን ታርጋ ቁጥር ማስገባት እና የተጠየቀውን የተሸከርካሪውን መረጃ /ሰነድ/ ማየያዝ አለበት ፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
Save Tender