Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Innovation and Technology
  • Address , Phone: +251953889277
  • Website
  • Deadline25 Oct 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security20000
  • opening date2025-10-25 10:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

የተለያዩ ተሽከርካሪዎች /መኪኖች ጥገና ግዥ

Ministry of Innovation and Technology


Tender Information

Titleየተለያዩ ተሽከርካሪዎች /መኪኖች ጥገና ግዥ
Descriptionየተለያዩ ተሽከርካሪዎች /መኪኖች ጥገና ግዥ
Procuring EntityMinistry of Innovation and Technology
Reference NoMInT-NCB-NC-0011-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-25 10:00:00
Invitation Date2025-10-08 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:School Of Lice Geberemariam Area, Room 4th Floor/Room number:403
Adiss Abeba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 935794508
Email: fasikaakalemariam@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2490, Postal Code: 1

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)

Bid Security

Amount: 20000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

The organization has the right to cancel the Bid fully or partially
ማሳሰቢያ፡- አሸናፊዉ ድርጅት የመለዋወጫ ዋጋ ወቅታዊ ዋጋ ስለመሆኑ ትክክለኛ የግዥ ሰነድ እያቀረበ ለአንድ መለዋወጫ እቃ እስከ 100.000 (አንድ መቶ ሺ ህ) ብር ድረስ የሚፈጅ መለዋወጫ ከጋራዡ እስቶር ወይም ገስቶ
በመግጠም ጥገናዉን እንዲያከናዉን ይሆናል ፡፡ ወቅታዊ ዋጋ ስለመሆኑ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ሊያረጋግጥ ይችላል፡፡ ስህተት ሆኖ ሲገኝ እንዲስተካከል ያደረጋል በሚል ጨረታ ሰነዱ እንዲዘጋጅ እና ከተጠቀሰዉ ገንዘብ በላይ ሲሆን ሚኒስቴር መ/ቤቱ
በግዥና ፋይናስ ስራ አስፈጻሚ በኩል ዋጋ አወዳድሮ እቃዉን ያቀርባል ወይም በዉድድሩ አሸናፊ በሆነዉ ድርጅት ዋጋ አቅርቦ ለመስራት ከተስማማ የጥገና ስራዉን አሸናፊ ሆኖ አገልግሎት ለመስጠት ከሚኒስቴር ጋር ዉል የገባዉ
ድርጅት ቅድሚያ ይሰጣዋል፡፡
ለጥገና ጋራዥ ገብተዉ ጥገናዉን ሞክሮ እና አረጋግጦ ለማስረከብ ጎማ እና ቸርኬ ፣ባትሪ፣ ክሪክ ከማዉጫዉ እና ማዉረጃ ጋር፣ ጎማ መፍቻ የሚፈልጉ ተሸከርካሪዎች ካሉ ተወዳድሮ አሸናፊ የሆነ ድርጅት እስከ ብር100,000.00
(አንድ መቶ ሺ ብር) ድረስ የመለዋወጫ እቃዎችን አቅርቦ በመግጠም ተሸከርካራችን አንዲጠግን እንዲደረግ ለጨረታ ሰነዱ ላይ ተካቶ ለሚወጣዉ መሰረት ጎማ፣ቸርኬ፣ባትሪ፣ክሪክ ከማዉጫዉ እና ማዉረጃ ጋር፣ ጎማ መፍቻ
አስፈላጊ ሲሆን እስከ ተጠቀሰዉ የገንዘብ መጠን ዱረስ በሚደርስ ዋጋ አቅርቦ ጎማ እና ቸርኬ እንዲገጥም በጨረታ ሰነድ ተካቶ እንዲወጣ አሸናፊዉ ሲለይ በዉል ላይም እንዲጠቀስ እንዲደረግ እናሳዉቃለን፡፡
ቴክኒክ ግምገማዉን ሰባ እና በላይ ያመጡ ወደ ቀጣይ የፋይናንስ ግምገማ ያልፍሉ፤
Save Tender