የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም የመድረክና የምረቃ አከባቢ የማስዋብ (ዲኮር) አገልግሎት ግዥ//
Adama Science and Technology University
Tender Information
| Title | የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም የመድረክና የምረቃ አከባቢ የማስዋብ (ዲኮር) አገልግሎት ግዥ// |
| Description | የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም የመድረክና የምረቃ አከባቢ የማስዋብ (ዲኮር) አገልግሎት ግዥ// |
| Procuring Entity | Adama Science and Technology University |
| Reference No | ASTU-NCB-NC-0788-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-04 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-29 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Adama, Room 106 Adama, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222110090 Email: kumawaktola@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1888, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
- •Other Documents: Tax payer register certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
The Institution has the right to cancel RFQ partially or Fully
Delivery at Adama Science & Technology University.
ማሳሰቢያ፡ ዋጋ ከማቅረብ በፊት የምረቃ ስታዲየም/ቦታ ጉብኝት አስገዳጅ የመወዳደሪያ መስፈርት ነው፡፡
1ኛ. የውድድሩ አሸናፊ የሚለየው በአጠቃላይ የአገልግሎት አቅርቦቶቹ ድምር ዋጋ ሆኖ በድምሩ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጨራች አሸናፊ ሆኖ ይመረጣል፡፡
2ኛ. የዲኮር ዝግጅት ሥራው ከምርቃቱ ቀን በፊት ባለው ቀን ሰኔ 13/2017 ምሽት ድረስ ተከናውኖ ማጠናቀቅ ያለበት ሆኖ አፈጻጸሙ ተገምግሞ ርክክብ ይደረጋል፡፡
3ኛ. ክፍያ የሚፈጸመው ከምርቃት ፕሮግራሙ ዕለት በኋላ ሆኖ አገልግሎቱ በተፈለገው ጊዜ፣ደረጃና ሁኔታ የተሰጠ ስለመሆኑ በሚመለከታቸው አካላት ማረጋገጫ ስሰጥ ይሆናል፡፡