Procurement for Vehicles Tire Maintenance Service
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement for Vehicles Tire Maintenance Service |
| Description | Procurement for Vehicles Tire Maintenance Service |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0082-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-10 06:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ሳቢያን እሸት ግሮሰሪ አጠገብ በሚገኘው የድሮው ይገዙ ሆቴል ህንፃ ላይ እንገኛለን፡፡, Room የመጀመሪያው ህንፃ ላይ የግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር-02 ድሬዳዋ , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 251110765 Email: diredawacustomsad@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: - |
TechnicalQualification
- •Manufacturer Authorization Letter :
Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.
(Ref: ITB 35.4) - •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Certificates of satisfactory execution of contracts:
Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3;
(Ref: ITB 35.4) - •Information about major relevant contracts successfully completed :
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS
(Ref: ITB 35.4) - •origin of the Goods and Related Services :
Bidder has failed to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Goods and Related Services offered
(Ref: ITB 35.4)
FinancialQualification
- •financial statements certified by an independent auditor :
Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified.
(Ref: ITB 35.5) - •other documents proofing its financial standing:
Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)
(Ref: ITB 35.5) - •Annual turnover:
When the annual turnover submitted by the bidder is not less than the average annual turnover specified in the bid document.
(Ref: ITB 35.5)
ProfessionalQualification
- •Information related to its professional qualification:
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;
(Ref: ITB 35.3) - •Relevant professional practice certificates:
Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);
(Ref: ITB 35.3)
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii); በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 35.2) - •Technical offer:
Tax Payer Identification Number (Tin No.) / 1) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No.) ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 34.3) - •Technical Offer :
Bid Security Document/ ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ20,000.00 ብር (ሃያ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ጋራንቲ ወይም በCertified Payment Order (CPO) እና ከጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የድጋፍ ደብዳቤ ማረጋገጫ ሰነድ በአካል ጭምር ቀርበው ለግዥ ፈፃሚው መ/ቤት የሰነድ ማረጋገጫ ማስረጃውን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
(Ref: ITB 34.3) - •Technical Offer :
Letter from Small and Micro Enterprise/ በማምረት ሥራ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው ድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመቀነስ ማህነራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በማምረት ሥራ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገንያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: ITB 34.3)
Bid Security
Amount: 20000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Terms and Conditions
- ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ያሲያዙበትን የባንክ ጋራንቲ ወይም ሲፕኦ ፣ ከጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የድጋፍ ደብዳቤ ሰነድ በኦንላይ ብቻ አታች ማድረግ ሳይሆን የመ/ቤታችን ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር- 02 በአካል ጭምር በመቅረብ የተዘጋጀውን የባንክ ጋራንቲ ወይም ሲፕኦ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ማንኛውም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የሚከተሉትን የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡- በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ታክስ ክሊራንስ) ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ማንኛውም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ሆኖም ግን ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
- እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ጉዳዮች ተጫራቾች በሚገባ ተገንዝበው እና አሟልተው በጨረታው ለመሳተፍ መቅረብ አለባቸው፡፡ ይህን ሳያሟሉ የቀሩ ከሆነ በጨረታው ለመሳተፍ የማይችሉ መሆኑን ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው፡፡
- በማምረት ሥራ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው ድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመቀነስ ማህነራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በማምረት ሥራ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገንያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
