Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline06 Feb 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-02-06 14:30:00
  • Categories Camera

Lot 206procurement of photo camera (DPK) 2018

Ministry of Defense


Tender Information

TitleLot 206procurement of photo camera (DPK) 2018
DescriptionLot 206procurement of photo camera (DPK) 2018
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0683-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-06 14:00:00
Invitation Date2026-01-27 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ቃኘው አደባባይ ጃንሜዳ, Room 03
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 111540150
Email: habtamuetefa413@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1373, Postal Code: ሕ.B 8

LegalQualification

  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

TechnicalQualification

  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))
  • •ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1.ዕቃዎቹ በሞያተኛ ታይተው ይሁንታ ሲያገኙ ብቻ ገቢ ይደረጋሉ፡፡ 2. መስራቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ፡ 3.ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ቀርቦ ማስያዝ ይጠበቅበታል :: 4.የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም:: ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰላም ማስከበር ማዕከል ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ አደባባይ ፊት ለፊት የሰላም ማስከበር ማዕከል ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111540150
Save Tender