የተመሪዎች ምግብ የሚውል ተቀምሞ የተፈጨ በርበሬ ግዥ
Bule Hora University
Tender Information
| Title | የተመሪዎች ምግብ የሚውል ተቀምሞ የተፈጨ በርበሬ ግዥ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Bule Hora University |
| Reference No | BHU-NCB-G-0083-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-21 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-11 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bule Hora University, Room Admin Bulding Office no 121 bule hora, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910471051 Email: melkamuabebe06@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 144, Postal Code: 144 |
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Sample (ናሙና):
ተጫራቹ የሚያቀርበውን የእንዳንዱ ግብዓት ናሙና በአካል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
(Ref: ITB 35.4) - •ወፍጮ ቤት:
በበርበሬ አቅርቦት ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ወፍጮ ቤት ያላቸዉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ በኪራይ ከሆነ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የክራይ ዉል ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •supplier list:
Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2)
FinancialQualification
- •Submission of Financial Statements:
ተጫራቹ ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረው አማካይ የተረጋገጠ ዓመታዊ የትራንዝክሸን ከብር 6,000,000 ያላነሰ ሆኖ ከወጪ ቀር ሂሳብ ብር 2,000,000 ያላነሰ መሆኑን የባንክ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: ITB 35.5)
ProfessionalQualification
- •Number of staff:
ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ከባልትና ዝግጅት ስራ ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ ቢያንስ 3 ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት ሆኖ ለሰራተኞቹ ደመወዝ የከፈለበት payroll & በገቢዎች የተረጋገጠ ክፊያ /Receipt/ሰነድ መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: ITB 35.3)
PerformanceQualification
- •work Experience:
ባለፉት ዓመታት ቢያንስ የአንድ ዓመት የመልካም ስራ አፈጻጸም ከውል ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
(Ref: 2017)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
የጨረታዉ አሸናፊ አቅርቦቱን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ሊኖረው ይገባል፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174/0910471051
