Electric motor cycle (የኤሌትሪክ ምተር ሳይክል)
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | Electric motor cycle (የኤሌትሪክ ምተር ሳይክል) |
| Description | የተሽከርካሪ ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0082-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-30 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-20 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | SAREBET AT PUSHICIN Roundabout, Room first floor 022 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 11372417 Email: aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 1000 |
TechnicalQualification
- •ድጋፍ ማድረግን በተመለከተ:
ከአቅርቦት በኋላ አቅራቢው በአገር ውስጥ ቴክኒክ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት እንደሚችል በደብዳቤ መግለፅ አለበት፡፡
(Ref: 33) - •የመለዋወጫ ዕቃዎች በተመለከተ:
በኢትዮጵያ ውስጥ የመለዋወጫ ዕቃዎች /Spare parts/ መገኘት እንደሚችሉ በደብዳቤ ማረጋገጥ አለበት፡፡
(Ref: 37.4) - •Manufacturer Authorization:
Original Manufacturer Authorization (OMA).
(Ref: 5.6) - • Origin of country:
Origin of country: should be indicated
(Ref: 33) - •Brand and Model:
Brand and Model: should be indicated
(Ref: 33) - • technical Specification:
Official manufacturer technical data, brochure, or datasheet, ከተፈለገው የቴክኒክ መስፈርቶች ማለትም በPDF ከተያያዘው የቴክኒክ መስፈርቶች ጋር መጣጣሙን በግልፅ የሚያሳዩ ሆነው መቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 5.6) - •warranty : The supplier shall provide-a minimum 2-year comprehensive warranty starting from the date of commissioning and formal acceptance.Battery warranty: minimum 3 years or 1,000 full cycles, with at least 70 % of rated capacity retained (Ref: 5,6)
LegalQualification
- •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የጨረታ ማስከበሪያ:
-ሁለት መቶ ሸህ /200,000/ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
-ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡
-ተጫራች ድርጅት የሚያቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ጋራንቲ ከሆነ የጨረታውን ቁጥር እና የጨረታውን ስም መግለፅ አለበት ካልሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
(Ref: 4.8)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
