Lot 2/22 procurement of Supply and fix materials (DEMD)
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Lot 2/22 procurement of Supply and fix materials (DEMD) |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-W-0804-2018-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-03-26 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Janmeda, Room 16 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111260132 Email: mulaturoro2015@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box ---, Postal Code: --- |
LegalQualification
- •ዜግነት:
በተ. መ. አንቀጽ 4.2 መሰረት ዜግነት
(Ref: 4.2) - •የጥቅም ግጭት:
በተ. መ. አንቀጽ 6 ስር በተጠቀሰው መሰረት የጥቅም ግጭት ሊኖር አይገባም፡
(Ref: 6) - •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተ. መ መሰረት በተቋቋመበት ሀገር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
(Ref: 4.6 ) - •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተ. መ. መሰረት (የውሉ ዋጋ ብር 500,000 እና ከዛ በላይ ከሆነ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
(Ref: 4.6) - •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:
በተ. መ. መሰረት (ለሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ) በታክስ ባለስልጣኑ የተሰጠ ህጋዊ የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
(Ref: 4.6 )
TechnicalQualification
- •አጠቃላይ ልምድ:
ተጫራቹ ባለፉት አመታት ውስጥ ቢያንስ በዚህ ውል ውስጥ ከተጠቀሰው ጋር እኩል በሆነ በጀት የተወሰኑ ውሎችን በተሳካ ሁኔታ መፈጸም አለበት
(Ref: 4.2)
Bid Security
Amount: 280000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ፒስ ሬት (ጃንሜዳ)
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ግዴታዎች የማሟላት ግዴታ አለባቸው ፡፡
ግንባታው የሚገኝበት ቦታ ጃንሜዳ ነው፡፡
የስራውን ቦታ ቀድመው መመልከት ይኖርባቸዋል
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ኦሪጅናል ሲፒኦውን (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው፡፡
የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132