Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline30 Nov 2026, 2:15 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 500,000.00 በባንክ ዋስትና ወይም CPO (120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ፤ የመድን ዋስትና ተቀባይነት የለውም)
  • opening dateህዳር 21/2019 ዓ.ም 8:30 ሰዓት
  • Sector Construction Materials And Raw Materials

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደባርቅ ቧሂት የመንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል አስፋልት (Asphalt RC-70) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር DCE/01/167/2026)።

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/01/167/2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደባርቅ ቧሂት የመንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተጠቀሰውን የ(Asphalt RC-70) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁየዕቃው አይነትየፕሮጀክት ስምየጨረታ ቁጥርየጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓትየጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓትየጨረታ ማስከበሪያ
1(Asphalt RC-70)ለደባርቅ ቧሂት የመንገድ ስራ ፕሮጀክትDCE/01/167/2026ህዳር 21/2019 ዓ.ም 8:15 ሰዓትህዳር 21/2019 ዓ.ም 8:30 ሰዓት500,000.00

ስለሆነም:-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አዲሱ ቢሮ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ ውስጥ።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Summary
Defense Construction Enterprise buys Asphalt RC-70 for its Debark–Buhit road project by open tender. Suppliers with a renewed trade licence, VAT, TIN, tax clearance and supplier registration may bid.
Save Tender

Kitchen Materials Lot 7 RFQ/2019

READ MORE
ERA/PR0035/Procurement of Stationary Materials

READ MORE