Tender Detail

Tender Details


Procurement of Electronics Equipment

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleProcurement of Electronics Equipment
DescriptionDire Dawa Branch/ Ac-18000 Capacity with accessories and Installation እና ባለ ሁለት ተካፋች 480L ፍሪጅ ግዥ
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-1335-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-06-20 08:30:00
Invitation Date2026-06-18 11:36:39
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302
diredawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 915736351
Email: nanashowadefris2015@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 8536, Postal Code: 00

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ተጫራቾች ዋጋ በሚሞሉበት ወቅት እስከ መግጠም አገልግሎቱ በአንድ ላይ ዋጋ መስጠት ይጠበቅባቸዋል፡፡
 በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለሚወዳደሩበት አቅርቦት ጥራት ያለውን እቃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤እቃው ጥራት የሌለው ከሆነ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
 አሸናፊው ተጫራች መስፈርቱ ላይ በተጠቀሰው መሰረት የገጠማ አገልግሎቱን መስጠት ይጠበቅበታል፡፡
 የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን እቃዎች የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የተሰነጠቀ፣የተሰበረ ወይም የተሸራረፈ፣ያገለገለ፣ የተጨማደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
 መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
Save Tender