Procurement of Food and Beverages
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | Procurement of Food and Beverages |
| Description | /Procurement of Food and Beverages/ የተዘጋጀ ጥራት ያለው አንደኛ ደረጃ ቆሎ አና ቡና የሚነከረው ሻይ ቅጠል ግዥ/2018 |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0227-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-22 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-19 10:52:40 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Kality, Room 003 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 947374635 Email: etaferahutebekawe123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው
2. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፊትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ ድረስ ማቅረብ አለበት
3. ሁሉም ተጫራች ለሚወዳደሩበት ቆሎና ቡና የሚነከር ሻይ ቅጠል ከተመረተ ከሁለት ወር ያልበለጠው ደረጃውን በጠበቀ ጥራት ባለው ዋጋ መስጠጥና ሳፕል ማቀረብ ግደታ ነው።
4. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።