የተለያዩ የግንባታ እና የመኪና ዕቃዎች T-1
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የተለያዩ የግንባታ እና የመኪና ዕቃዎች T-1 |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0093-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-07 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | SAREBET AT PUSHICIN Roundabout, Room first Floor /Room 105 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 11372815 Email: Aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 6206, Postal Code: +251-11372815 |
LegalQualification
- •የግብር ከፋይ:
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ማስገባት ይኖርባችኋል፡
(Ref: 4.8) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.8) - •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
(Ref: 4.1 ) - •የንግድ ምዝገባ:
ተጫራቾች በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በተጠቀሰው መሠረት ህጋዊነታቸው ቀጣይነት ያለው መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ለግዥ ፈፃሚው አካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የታክስ ክሊራንስ:
የዘመኑን ግብር የከፈሉበት በጨረታ ለመካፈል የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ማስገባት ይኖርባችኋል፡
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የጨረታ ማስከበሪያ:
አንድ መቶ ሺህ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
· ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
(Ref: 4.8)
FinancialQualification
- •የመጫረቻ ገንዘብ :
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
