የአየር ማቀዝቀዣ (AC)፤የምግብ ማሞቂያ(Oven)፤ፕርጀክተር ፤ፖይንተር፤ እና መጠረዣ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የአየር ማቀዝቀዣ (AC)፤የምግብ ማሞቂያ(Oven)፤ፕርጀክተር ፤ፖይንተር፤ እና መጠረዣ ግዥ |
| Description | Procurement of Electronics Equipment |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0603-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-11 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-25 02:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለከያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘ ይርጋ ኃይል ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት አራተኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4 th floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •Business Organization Registration Certificate:
Business Organization Registration Certificate
(Ref: ITB) - •ተወዳደሪዎቹ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ከሆኑ በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ በፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና ለጨረታ ማስከበሪያ የተጠየቀዉን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ተፈርሞ መቅረብ አለበት፡፡:
ተወዳደሪዎቹ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ከሆኑ በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ በፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና ለጨረታ ማስከበሪያ የተጠየቀዉን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ተፈርሞ መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: ITB) - •Valid tax clearance certificate :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i)) - •VAT registration certificate :
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4. 6(b)(ii)) - •Bid Security:
40,000
(Ref: -)
TechnicalQualification
- •Origin of the Goods and Related Services offered:
Bidder has to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Goods and Related Services offered
(Ref: 37.4 (a))
ProfessionalQualification
- •Bidder Certification of Compliance Form :
Bidder has to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1
(Ref: 37.3 (b))
Bid Security
Amount: 40000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
• ዋስትና(Bid Security) ብር 40,000.00(አርባ ሺህ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ተጫራቾች በጨረታው የአሸነፉበትን ዕቃ ጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ውስጥ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
