Tenders
274 published today
Posted in the last 7 days and still open, newest first.
Closes 6 Oct
መስከረም 26, 2019 ዓ.ም
Source Addis Zemen
Amharic
Bid security 25%
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሚያካሂዳቸው የምርጫ ተከታታይ ቀሪና ደጋሚ ምርጫ የድጋሚ የኪራይ አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ብር 200.00 (ብር ሁለት መቶ) በመከፈል ከቦርዱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 107 የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
Closes 18 Sep
· today
መስከረም 8, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
Bid security ብር 100,000.00
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የጭስ ማስወገጃ ሥርዓትን የማጽዳትና የጥገና አገልግሎት በሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ የስካይ ላይት ሆቴል የጭስ ማስወገጃ ስርዓትን የማፅዳትና የጥገና አገልግሎት በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Closes 29 Sep
መስከረም 19, 2019 ዓ.ም
Source Addis Zemen
Amharic
Bid security ብር 70,000.00 / ሰባ ሺህ ብ...
Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified bidders for the provision Exhaust system Cleaning, Inspection and maintenance of Ethiopian skylight hotel Phase I and 11 on contractual base.
Closes 29 Sep
መስከረም 19, 2019 ዓ.ም
Source Ethiopian Herald
English
Bid security ETB 70,000.00
Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the supply of the following items.
Closes 8 Oct
መስከረም 28, 2019 ዓ.ም
Source Ethiopian Herald
English
Bid security 2% bid bond in the nam...
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of the following Vehicles.
Closes 24 Sep
· 6d left
መስከረም 14, 2019 ዓ.ም
Source Ethiopian Herald
English
Bid security Birr 2,000,000.00
Perative Union invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply of the following goods:
Closes 23 Sep
· 5d left
መስከረም 13, 2019 ዓ.ም
Source Reporter
English
ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር (Niqu SACCOS) የአባላትን ፍላጎት ለማሟላት ቀልጣፋ የብድር አገልግሎት ለመስጠት የሚለጥ ተቋም ሆኖ፤ ፍላጎት ያላቸው የኦዲት ድርጅቶች ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 አመት የሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል።
Closes 18 Sep
· 1d left
መስከረም 8, 2019 ዓ.ም
Source Addis Zemen
Amharic
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የሚተዳደረው የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ውስጥ ለሦስት (3) ዓመታት የመሬት ገጽታ ጥገና አገልግሎት ለመስጠት ብቁ እና ልምድ ካላቸው የአገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
Closes 8 Oct
መስከረም 28, 2019 ዓ.ም
Source Addis Zemen
Amharic
Bid security ብር 50,000.00 / ሃምሳ ሺህ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሎጅና ሪዞርቶች (ጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ፣ ሃላላ ኬላ ኢኮ ሎጅና ወንጪ ኢጃ ኢኮ ሎጅ) የሚሆኑ የመንገድ ዳር ምልክቶችን (supply and installation of lodge and resort roadside traffic signage) የሚያቀርቡና የሚተክሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሥራት ይፈልጋል።
Closes 8 Oct
መስከረም 28, 2019 ዓ.ም
Source Addis Zemen
Amharic
Bid security ብር 400,000.00 /አራት መቶ...
