Tenders

194 published today

Closing within 48 hours, soonest first.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሕንፃ መሳሪያ እቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Buyer በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

Region Amhara

Closes 11 Nov · 1d left ኅዳር 2, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ብር 10,000

የደንብ ልብስ፣ ጽህፈት፣ ሕትመት፣ መድኃኒትና ሪኤጀንት፣ ፅዳት፣ ጥገና፣ ጭነት አገልግሎትና ቋሚ ዕቃዎች ግዥ (9 ሎት፣ አ/ጤ/ጣ 001/2019) - የአቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ

Buyer በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ

Region Addis Ababa(city)

Closes 11 Nov · 1d left ኅዳር 2, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security በሎት ከብር 9,975 እስከ ብር 1...

“ኦቢኤም ኮንስትራክሽን ድርጅት” (OBM Construction Enterprise) ለዋና መስሪያ ቤት (Head Office) አገልግሎት የሚውል1 (አንድ) ዘመናዊ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Buyer OBM Construction S.C (ኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር)

Region Addis Ababa(city)

Closes 11 Nov · 1d left ኅዳር 2, 2019 ዓ.ም Source reporter Amharic Bid security የጨረታ ማስከበሪያ

የህክምና መገልገያና ፋርማሲ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽሕፈት መሳሪያ፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስና ጨርቃ ጨርቅ፣ ኤሌክትሪክና ቧንቧ እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ (7 ሎት) - የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

Buyer የሆሣዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

Region Central Ethiopia Region

Closes 11 Nov · 1d left ኅዳር 2, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ሎት 1 እና 3 ብር 7,000፤ ሎት...

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Buyer Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)

Region Addis Ababa(city)

Closes 11 Nov · 1d left ኅዳር 2, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ሎት 1 ብር 150,000፤ ሎት 2...

የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ፣ ዲኮር፣ ዘይትና ቅባት፣ ፎቶ ኮፒ፣ ህትመት፣ የኮምፒዩተር መለዋወጫና ጥገና ግዥ (8 ሎት፣ ቁጥር 02) - የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ

Buyer በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን

Region Amhara

Closes 11 Nov · 1d left ኅዳር 2, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security በሎት ከብር 3,000 እስከ ብር 1...

የአውትሶርስ አገልግሎቶች (አትክልተኛ፣ ጉልበት፣ መኪና ሰርቪስ፣ ጥበቃ) እና ዓመታዊ ግዥዎች (7 ሎት) - የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

Buyer በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

Region Amhara

Closes 11 Nov · 1d left ኅዳር 2, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ቫትን ጨምሮ የዋጋው 1%