SIDE MIRROR L/H P.No-4-5732-S.R-300967
Different Body Shop.P.No-3-67113-S.R-302383
BRONZE BAR LOCAL AND ALUNIUM BAR LOCAL FOR MACHINE SHOPR.NO .256602
KM/H Cable P.No-4-00129,4-00114-S.R-309502
በምስራቅ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት፤ የጽዳት፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል የክህሎት ትምህርትና፣ ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣
DOOSAN EXCAVATER PLATE NO 302 RF.NO.307961
MILLING MACHINE SPARE PARTE PLATE NO OM006 RF.NO.307960
cement
DOOSAN CHAIN EXCAVATER PLAT NO .302 RF. NO .307962
VOLVO EXCAVATER SPARE PARTE RF.NO 304089
GRADER SPARE PARTE side, no 214 PR.NO 307968
KOMATSU CRANK SHAFT FRONT SEAL RE NO. 304091
በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳችን ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የሚዉሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በተቋሙ ለሚገኙ ለተለያዩ ዲፓርትመንት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ልዩልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ የኤሌክትርክ እቃዎች፣ የብረታ ብረት እቃዎች፣ የግብርና እቃዎች፤የአኒማል ፕሮዳክሽን ዕቃዎች (Animal Production materials) የአኒማል ሄልዝ(Animal Health) ዕቃዎችና የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በሸገር ከተማ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለገላን ወረዳ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ኮድ 3 የሆነ እና ደብል ካፕ ወይም አነስተኛ መኪኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በአዋሽ ኦፕሬሽናል ነዳጅ ዴፖ ውስጥ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ለመንግስት ልማት ድርጅቶች በተዘጋጀው ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
Employer: Amhara National Regional State Water & Energy Bureau
The South Ethiopia regional state Wolayta Zone High Court has planned to construct B+G+7 office Building.