Lot 108 የሰነድ መያዣ ቦርሳ፣ ዣንጥላና የእጅ ጓንት (ከቆዳ የተሰራ ) ግዥ
Procurement of Sanitary Items
Procurement of Stationary Materials
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Wooden Door ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of ICT Equipment
በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በኮሌጁ ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ከፍሎች መገልገያ እና በአመቱ በተለያዩ ወቅት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ:-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለጊቤ 3ኛ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሰራተኞች ላስገነባው የመኖሪያ ህንጻ ቋሚ እና አላቂ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የ submersible & Water Pump አቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Electronics Equipment
የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት አገልግሎት/special operations command 2019
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 ተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት /17-06B/ የSanitory Fixture ስራ በእጅ ዋጋ ብቻ ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Procurement of Furniture
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በማረቆ ልዩ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት ሽርንቶ 01 ቀበሌ የጤና ኬላ ግንባታ በተራዶ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Construction Materials
Procurement of Office Equipment
Procurement of Medical Equipment and Supplies
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አእከአአድ/ብግጨቁ/042/2018 ሀይብሪድ አውቶሞቢል ባለ 7 መቀoon (Hybrid Automobile 7 Seat) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡