Procurement of Stationary Materials
የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህክምና መስጫ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ ፣ የመኪና መለዋወጫ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ በጀት እና በሴፍትኔት በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኸምራ ሰቆጣ ከተማ ዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዪን /ኃ/የተወሰነ፡፡
Procurement of Maintenance and Repair Service
Procurement of Medical Supplies
Procurement of Fuel and Lubricants
Procurement of Agricultural Inputs
የአውቶብስ መኪና ኪራይ
የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች ግዥ
LOT=01 ለአይቲኤም ፕሮጀክት ለክሊኒካል ላብራቶሪ እና ማሰልጠኛ ክፍል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሊክትሮኒክስ እና ሌሎች እቃዎች ግዥ RE BID
የተለያዩ የጽዳት እቃዎች ግዥ
Procurement of Food and Beverages
The ORDA Ethiopia plan to purchase Polythene Tube for RELLIVES II and other projects