Procurement of Spare Parts
Procurement of Hotel Service
Procurement of Rent Service
ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄከታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለእርሻ ልማቱ አገልግሎት የሚውል በእጅ የሚገፋ ትራክተርበጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ የዕቃና አገልግሎት ግዥዎችን በሎት የተለያዩ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኮንትራት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Lot 167 Procurement of አዲስ ጎማ ቲዩብለስ /Tube less/ ግዥ
Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services)
• የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የመለዋወጫ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት አዲት ድርጅት በመፍረስ ላይ ያለውን አካል ኃ/የተ/የግ/ ማህበር የሆኑትን የሚከተለቱትን ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አሸናፊ ለሚሆኑ ተጫራቾች በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡:
Procurement of Electronics Equipment
Ries Engineering Share Company (RESCO) invites eligible, qualified, and reputable consulting firms to submit sealed bids for the provision of the following consultancy service