የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከአቶ ብሩክ ተስፋ ጥሩነህ ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ሊፍት supply and fix በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የግንባታ ግብዓቶች ከዚህ በታች በሎት ተከፍሎ በተቀመጠው መሰረት በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurement of Hotel Service
Procurement of Fuel and Lubricants
procurement of serews with rubber
Procurement of Sanitary Items
ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ጎማዎችንና ባትሪዎችን “ባሉበት ሁኔታ” ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውና ብቁ ተጫራቾች በታሽገ ፖስታ የዋጋ ማቅረቢያቸውን እንዲያቀርቡ ይጋበዛል፡፡
The International Organization for Migration (IOM) invites prospective proposers to submit proposals for the civil work construction of the Mesal Water Supply Project in Ethiopia.
Cordaid Ethiopia hereby invites interested and eligible bidders to submit sealed bids for the purchase of used tires and batteries on an "as-is, where-is" basis.
Global Communities would like to invite interested and qualified insurance companies to submit financial and technical proposals to the address above.
Procurement of Medical Equipment and Supplies
Addis Bank S.C. invites eligible and qualified bidders with proven capability in the production of Television commercials (Video production)
ዳዬ በንሳ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር እና እህት ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ለቡና መፈልፈያ ኢንዱስትሪ ግንባታ የሚያስፈልጉ የአካባቢ ዕቃዎችን እና የፋብሪካ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Medical Teams International (MTI) is seeking a contractor for the construction of stabilization centers and maintenance works at Akuda Tumet, Bambasi, and Sherkole refugee sites in the Assosa Zone of the Benishangul Gumuz region.
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡