Mahendra picup ተሽከርካሪ ከልደታ ምዕራብ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተሸከርካሪውን ጭኖ ወይም ጎትቶ ወደ ጨው በረንዳ የሚገኘው የተቋሙ መጋዘን የሚያደርስ በግምት 6 ኪሎ ሜትር የሚሸፈን እንዲሁም ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ያንድ ኪሎ ሜትር መስጠት አለባቸው፡፡
የፈሳሽ ሳሙና ግዥ
የዘመናዊ medium back swivel chair ግዥ
የማብሰያ እቃዎች
PURCHASE OF Classer(ባለ አርማ ክላሰር ህትመት ሰማያዊ ከለር 250 ግራም የሆነ )
ዘመናዊ የፍርኒቸር ግዥ
የጣት አሻራ አቴንዳንስ መቆጣጠሪያ መሽን እና የጣት አሻራ አቴንዳንስ መቆጣጠሪያ መሽን ሲስተም ግዠ
የተለያዩ ደንብ ልብሶች (ካፖርት፤ቱታ፤ጃንጥላ፤ጋወን ፤የአደጋ መከላከያ ጫማ፤መነፅር---ወዘተ) እና የስፖርት ትጥቆች ግዥ
Hotel service at Addis Ababa 4 Star
MoR West A.A የሰንደቃላማ ፖል ከግሎባል ላንቻ አካባቢ ነቅሎ አምጥቶ ልደታ አካባቢ ቅ/ጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በኮንክሪት ሲሚንቶ አድርጎ መትከል
ዘመናዊ የቲቭ ስታንድ ግዥ
Purchase of White board for office use :- ኋይት ቦርድ (White board) ወርዱ 90 ሜትር እና ቁመቱ 1.20 የሆነ እንዲሁም በራሱ የሚቆም ( እግር ያለው)፡፡ ማስታወሻ ፡- ሀሳቡን ለማጠናከር ያክል የሚቀርበው White board ግድግዳ ላይ የሚለጠፈው ሳይሆን በራሱ የሚቆም ወይም እግር ያለው ነው፡፡
የክሬን አገልግሎት ግዥ አዳማ ከተማ ውስጥ ከሚገኝ ከግለሰብ መጋዘን እዛው አዳማ ከተማ ውስጥ ወደ ጉምሩክ ኮሚሽን አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በራሱ ክሬን አንስቶ ጭኖ የሚወስድ ( የሚያደርስ )በግምት 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን
LTO-HDMI Cable 15-25 meter ግዥ
MoR WESTአዳራሽ ውስጥ ለስቱዲዮ የሚሆን ክፍል 4.5ሜ*5.7ሜ ቁመቱ 2.60ሜ የሆነ ፓርቲሽን እና 60mm በሆነ አሉሚኒየም የውጭ እና 60 mm በሆነ መስታውት በአገር ውስጥ በራሱ ከነዕቃው አቅርቦ መስራት የሚችል
Purchase of Desktop computer and Printer
MOR WEST PROCUREMENT OF ICT MATERIAL
MOR West AA Branch Printing service
MoR West A.A Branch Office የህንፃ ጀነሬተር ጥገናና ኢነስታሌሽን ሰርቪስ
MoR West የህንፃ ጥገና ዕቃዎች