Nib International Bank has invited interested and eligible bidders for the execution of the procurement of different kinds of uniforms, Execution of NIB Hawassa Building Finishing and Correction Work and Procurement of Fire Extinguisher
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሪል እስቴት ለግንባታ የሚያገለግሉ ሳኒተሪ፣የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተጓዳኝ እቃዎች፤አሉሚንየም ፕሮፋይል፣ መስታወት፣ጅብሰም፣ሲሚንቶ፣ ብረት ላሜራና የግንባታ እና ፊንሺንግ ዕቃዎችንና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
South West Ethiopia People Regional State Transport and Road Development Bureau is looking for a qualified local contractor to build a Public Bus Terminal Station in Teppi Town (Sheka Zone).
Hibret Bank would like to invite interested, eligible and qualified Grade 5 and above building contractors for Tile Grouting Work at Head Office Building located in Addis Ababa.
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀከት የTempered Glass Work አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አ/ማህበር ባስገነባው የገበያ ማዕከል ህንጻ ውስጥ የቢሮ ፓርቲሽኖችን በመስታወት እና ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Oromia Development Association now, invites eligible bidders that have a) Suppliers/ Contractors of GC/BC 5 and above.
The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase the procurement for floor maintenance and epoxy flooring work of EEU stores at the Goffa Main Warehouse through an open bidding procedure
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋማ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አማካኝነት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳዉ ለሚገነባዉ G+3 አስተዳደር ህንፃ ለበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል የጣዉላ፣ የእምነ በረድ፣ የጅፕሰም እና የቀለም ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
COMMUNITY IN ACTION AGAINST POVERTY (CAAP), a National NGO, invites qualified and reliable service providers to submit bids for Construction of 3 water catchments Ponds and 3 water diversion weirs/dykes in Harshin, Mula and Erer woredas.
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ አሰተዳደር ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ትልቅ የወረዳ ሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት እና የእንስሳት ህክምና መድሀኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን የሮቤ ቁ.1 አግልግሎት ማዕከላት የቢሮ ማስዋብ ሥራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Somali Regional State Bureau of Finance invites bids for the maintenance and renovation of an archive warehouse.
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዋሽ መልካሳ፣ ዴራ፣ አርሲ ስሬ፣ ኢተያ፣ ሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ ቆቃ፣ አለም ጤና፣ መቂ፣ አዳሚቱሉ፣ ቡልቡላና በገላን የህንጻ ማሳመር ስራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ኵሓ ሎት 3 እና በክ/ከተማ ዓይደር ሎት 4 የሼድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Nib International Bank invites local companies to submit expressions of interest for branch renovation work as part of a standardization project.
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥገናዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለቂርቆስ ቅርንጫፍ የፓርቲሽን ስራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ተፈልጓል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማከል ተቃሚ በሆነ በጌዴኦ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስ መምሪያ አጥር ግንባታ እና የግቢ የማስዋብ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።