Houses of Peoples Representative – Procurement of Traditional cloth Women and Men 2018
Houses of Peoples Representative – LOT-01 Procurement of Uniform
Houses of Peoples Representative – Procurement Of Women Ready made Cloth And Men And Women shirt
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ የሞባይል ቻርጀርና usb cable መዳብ፣ internet switch ኮስሞቲክስ አልባሳት፣ ጫማ እና የልጆች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ charg pin፣ የቴሌቪዥን ተገጣጣሚ እቃዎች እና ባጃጅ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – Procurement for clothes (DLC)
Ethiopian public Health Institute – PROCUREMENTS OF UNIFORM/2018
Institute of Foreign Affairs – Procurement of Uniform
Ministry of Defense – ለኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚሆን እና ለሠራተኛ አልባሳት እና ጫማዎች
Adama Science and Technology University – Purchase of Pron Man safety shoes
Office of the President – የፕሮቶኮል ልብስ ህዳር-2018 ዓ.ም
Ministry of Mines – PROCUREMENT OF UNIFORM
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በጨረታ ቁጥር ኢ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 006/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Federal First Instance Court – የልብስ ስፌት አገልግሎት በድጋሚ የወጣ-007/2018
Salale University – purchase of uniform cloth for employees 2018 yr
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ፣ ቦት ጫማ፣ የወንድና የሴት ጉርድ ጫማ የፖሊስ ቀበቶ፣ የፖሊስ መለዮ የዝናብ ልብስ፣ ፍራሽ፣ አምሶላ፣ የውጭ ብርድ ልብስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የምንስ ቤት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙ ከፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማቴሪያሎች በሎት በተቀመጠው መሰረት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች የሚያቀርቡለትና የሚሰሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል።
Injibara University – Purchase of Uniform Cloth
Ethiopian Maritime Authority – procurement of uniform service