የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮ፣ ብትን ቁርጥራጭ ጨርቃ ጨርቆች የወንድና የሴት ጫማዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ጥቅል የሱፍ ጨርቅ /POLYESTER FABRIC MATERIAL/፣ ኮስሞቲክስ፣ Used Back rest roller with structure/ ያገለገለ ብረታ ብረት/፣ CCTV CAMERA፣ Almunium foil የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጫማ እና የሞባይል ቀፎ በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ Colour full writing tablet፣ ኮስሞቲክስ፣ የህክምና እቃዎች፣ የተሸከርካሪ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Civil Service University – የደንብ ልብስ ግዥ ግልጥ ጫረታ 2018
Ministry of Innovation and Technology – የVIPደንብ ልብስ ግዥ/2025
Amanuel Mental Specialized Hospital – procurement of uniform and cloth 12
Republican Guard – የጫማ ሸልፍ ግዥ - LOT - 027 - 2018
Ethiopian Federal Police – Procurement Of Federal Police Uniform
Mettu University – purchase of safety clothes for research mega projects
Ethiopian Customs Commission – የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣው የሙስሊም ሴት ሰራተኞች ጅልባብ የደንብ ልብስ ግዥ
Ethiopian Technology Authority – Procurement of Uniform and Cloth 2018
Institute of Foreign Affairs – purchase of uniform 4
Eka Kotebe General Hospital – EKGH PROCURMENT OF SPARE PART የወንበር ልብስ የጋቢና ሰፊው
Arbaminch University – በአምቴኢ/አዉቴኢ ለMarathon project ሀይቅ ላይ ለሚሰሩት የተለያዩ አንፀባራቅ የደንብ ልብስ//44//
Ministry of Revenue – MOR NORTH WEST 8/2018 PROCURMENT OF UNIFORM
Federal Supreme Court – PROCRUMENT OF KEMISWomen Kemis CherkWust libs, (የቀሚስጨርቅ እና ውስጥ ልብስ)
ministry of Health – ስምንት ወንበር ላለዉ ተሸከርካሪ የወንበር ልብስ አለባበስን ጨምሮ
Mining Industry Development Institute – chemical and oil protector safety shoes
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ማረ/ቤት ግ/ፋ/ን/ አስ/ቡድን ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና ለህግ ታራሚ ምግብና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ ነጋዴዎች መግዛት ይፈልጋል።
Federal Government Buildings Construction Project Office – lot 12:- Purchase Requisition of coat hunger (የኮት መስቀያ )