ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች እና ስራዎች በግልፅ ጫረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ መሰረት ገዝቶለት የነበረውን እና ከታች የተዘረዘረው የእርሻ መሳሪያ ግዴታቸውን በመወጣት ባለመቻላቸው ከአቶ አዱኛ ተስፋ መልሶ በመረከብ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Innovation and Technology Development Bureau – Procurement of car Rent Service
የኮልፌ ቀራንዮ ከ/ከተማ አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰው የአገልግሎት ግዥ ለ2019 በጀት ዓመት አወዳድሮ አገልግሎት ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Customs Commission – የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጭነት ተሽከርካሪ፣የፎርክሊፍት ተሽከርካሪ፣ የኤክስካቫተር ተሽከርካሪ፣ ሎቤድ የጭነት ተሽከርካሪ ፣ የክሬን ተሽከርካሪ፣ የካቶ ክሬን ተሽከርካሪ፣ የሚኒባስ ሰርቪስ ተሽከርካሪ እና የውሃ ቦቴ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ (በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ)
በሸገር ከተማ አስተዳደር የአኔ ዲማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ 2019 ዓም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች ፡የመኪና ከራይ፤የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የግንባታ እቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ የሆቴል ምግቦች፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችየተለያዩ የህትመት ስራዎች እና ሞተር ሳይከል በጨ
Lemi kura Sub-city Administration – Procurement of Vehicle
St. Peter Specialized Hospital – procurement of car rent service 2
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት የጭነት መኪና ከነተሳቢው አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Federal Tax Appeal Commission – Procurement of Vehicle Tools and Decor
Ministry of Labor and Skills – Procurement of Rent Service
Lemi kura Sub-city Administration – Procurement of Rent Service
Institute of Foreign Affairs – Procurement of Rent Service
Ministry of Revenue – Procurement of Rent Service
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከ/ከተማየወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የወሐይመራት/አንደኛ አንደኛና መደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት በድጎማ በጀት እና በውስጥ ገቢ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Coffee and Tea Authority – Procurement of Rent Service
Hawassa University – Procurement of Rent Service
የቱሉቦሎ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጸጉርና ውበት ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር፣መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የመካኒከስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡