በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ Construction Material (የቧንቧ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of Maintenance and Repair Service
ሎት 617/18 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቧንቧ እና የጥገና እቃወች ግዥ
Mor-east-purchasing of Plumbing equipment /የቧንቧ እቃዎች
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ በሎት 1 የተለያዩ ግንባታ ቁሳቁስ፣ በሎት 2 ባከ ሰዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሶላር አቅርቦት ከነተከላ፤ በሎት 3 ለአመያ ዙሪያ ወረዳ ጨታ ቀበሌ ለሚገነባው ሞዴል ገጠር መንድር ለውሃ መስመር የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ ቁሳቁስ ግዥ፤ በሎት 4 ለቁታ ሞዴል ገጠር መንደር ሶላር ግዥ ከነተከላ፣ በሎት 5 ኮዳ ማጅ ጋዳ ጋሪ ማራቃ 8 ኪሜ መንገድ ቱቦ መቅብርና
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች መሰረት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurements of Hydraulic Butt Fusion HDPE Welding Machine with suitable Supply Diesel Generator
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ባለቤት የሌለውን የተለያየ ንብረቶች(የውሃ ዕቃዎችን) በፍርድ ቤት ያስወሰነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት, ከ EHF ባገኘነው Rapid life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia. ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Bishoftu Town Water Supply and sewerage Enterprise invites all interested and eligible bidders for procurement of different fitting types, Water Quality Labortory Instruments and Equipment and HDPE pipe Hydraulic Butt Fusion Machine.
Ministry of Water and Energy (MoWE) invites all interested and eligible Bidders for Procurement of Civil Work, Pipe & fitting supply and laying, EM Supply and installation
procurement of Drain valve electrical 230V 50/60Hz for washing machine /CMHS/
Jhpiego Ethiopia would like to invite all interested eligible bidders to submit their best offer for different WASH items like PPR Pipes and Fittings, HDPE Pipes and Fittings, UPVC Pipes and Fittings, Water Closets, Kitchen and Laboratory Sinks, and Related Accessories.
የውሃ ዕቃዎች ግዥ ጫሞ ካምፓስ ጫሞ ካምፓስ ኮድ 0051
Air Dryer complete and Get Valve 1 ¼ For Jet Truck T-1
ልደታ ፍ/ብሄር ም/ችሎትየመታጠቢያ ቧንቧ ጥገና እቃ 2018
ሎት 589/18 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የቧንቧ እቃወች ግዥ
purchase of control valve
ppr pipe and swich
CCRDA/CGPP የሚከተሉትን ዝርዝር መግለጫዎች መሰረት በማድረግ የ“Rumor Logbook” ህትመት ሥራ ለማከናወን ብቁ እና ተሞክሮ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች ይጋብዛል።