የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፈዴሬሽን ኃላ.የተ እሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃውን የጠበቁ የተለያዩ የብቅል ምርት ማሸጊያ ከረጢት፣ ተረፈ-ምርት መቋጠሪያ ከረጢት፣ የተበጠረ ገብስ መቋጠሪያ ከረጢት እና የእንስሳት መኖ ማሸጊያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን አምራች ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለአገልግሎት የምንጠቀምበትን የተለያዩ ያገለገሉ መኪና እና ማሽነሪዎችን፤ የመኪና መለወዋጫ ዕቃዎችን (spare Parts)፤ ያገለገሉ ጎማዎች፤ ባትሪዎች፤ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶችን (scrap)፤ ያገለገሉ ፕላስቲክ እና ብረት በርሜሎችን፤ የተለያዩ Auxilary (Mixer, Compressor, Generator)፤ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (computer Laptop, Printer scanner)፣ የእንጨት እና ፕላስቲክ በሮች እና መስኮቶች፤ የኤሌክትሪክ ፍሎረሰንት የሆኑትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የፋይበር ፕላስቲክ እና ችግኝ ግዥ 2018
ፕላስቲክ የእንግዳ ወንበር ባለ መደገፊያ ኦሪጅናል/for Aabet hospital/M
procurement of GPR Water tanks and accessories
ፓትሮል መኪና ላይ የሚገጠም ፕላስቲክ ወንበር ግዥ
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of electrical equipment ,door key, plastic water pipe 1
Action for Development (AFD), a local organization, invites interested bidders to Supply Emergency Shelter and Non-Food Items for its project entitled Integrated Multi-Sectoral Response to Address the Priority Needs of Internally Displaced Population in East Borena Zone, Oromia Region, which is envisaged to be implemented in partnership with WHH.
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል የደን ዘር ግዥ፣ በካልም ፕሮግራም በጀት መሬት ልከት የሚያገለግሉ ቀለም እና የጽ/መሳሪያዎችና አላቂ ዕቃዎች፣ የህትመት ግዥ፣ የግብርና ቴክኖሎጂ ግብዓቶች ግዥ እና የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ግዥዎችን በሎት በማለየት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለማንቃሳቀስ የምርት መያዣ ፕላስቲክ ሳጥን ግዥ የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
LOT 24 ሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገጣጠም ወፍራም ፕላስቲክ ምንጣፍ 6*6ግዥ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Purchas of የቋሚ እቃ መለያ ታግ ከአልሙንየም (ከፕላስቲክ ቢሆን ይመረጣል)
LOT 20 ሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገጣጠም ወፍራም ፕላስቲክ ምንጣፍ 6*6ግዥ
የፋይበር ፕላስቲክና ችግኞቹን አቅርቦት
Ministry of Irrigation and Lowlands invited sealed bids for the supply and delivery of 320 Quintals of white polythene tubes (10cm width) and Quintals of black polythene tubes(16 cm width)
የሀረሪ መንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የውሀ ቱቦዎችን በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈልጋል።