በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የማሸጊያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታ ሁለት (ሎት 2) ፦ የዕቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 1,500 ኪግ ግዥ፣
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Prime Minister Office – ሎት 66 ለ5ኪሎ ማሸጊያ የሚሆን ላስቲክ
የኢስት አፍሪካ እግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት ዓመት፡- Harvesting Packing & Bagging Materials
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር ጉመሮ 80 ግራም እና ውሽውሽ 100 ግራም የሻይ ማሸጊያ ወረቀት ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Hawassa University – Purchase Requisition for Sacks (አንደኛ ደረጃ ማዳበሪያ ባለ 50 ኪ/ግራም) (2nd Round) ( MC)
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል። ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአሉሚኒየም ሳልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ከረጢት ድርጅቱ በጨረታ ሰነዱ ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ምርቶችን፥ Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Federal Police – Pየጋዜጣ ማሸጊያ ላስቲክ and ቃጫ ገመድ
St. Peter Specialized Hospital – procurements of Label Cassette
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲከ፣ መጠረዣ ሪንግ ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Federal Police – የጋዜጣ ማሸጊያ ላስቲክ ,ቃጫ ገመድ,digital calculator
Becho-Woliso Farmers' Co-operative Union invites sealed bid from supplier to supply P.P RAFFIA GRADE/Poly propylene
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Becho-Woliso Farmers' Co-operative Union invites sealed bid from international Manufacturer and supplier to supply P.P RAFFIA GRADE/Poly propylene
Addis Ababa University – Procurement of Biscuit in a Carton (ብስኩት በካርቶን ) በፍሬ ብዛት 60 የሚይዝ መሆን አለበት፡፡
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service – Purchase Requisition of Resin Thermal Transfer Label (Ribbon) as per the Specification.
Hawassa University – Procurement of Sacks /አንደኛ ደረጃ ማዳበሪያ ባለ 50 ኪ.ግ/MC