በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር የፉሪ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በክ/ከተማ አስተዳደር ለሚገኙት መንግስት መ/ቤቶችና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ በሎት፡-
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ውሃ ዕቃዎች፣ የመኪና እስፔርፓርቶችና የእንሰሳ መድሀኒቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ወረዳ ከአጃምባ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሎት 1.
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The ORDA Ethiopia has a plan to purchase Beehives Materials, Saving box, Stationery and other Materials for MCF MaYEA projects
Ethiopian Roads Administration – ERA/0018/2019/Procurement of Gel pen-500
Houses of Peoples Representative – Procurement of different stationary /2019
Dire Dawa University – Procurement of Stationary Materials
Ethiopian Archives and Library Service – ወረቀት እና ማስኪን ቴፕ ግዥ ፕላስተር 2018
Mettu University – purchase of stationery for school support
Ethiopian Police University – LOT1 :-የጽህፈት መሳሪያ ግልጽ ጨረታ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ በሎት የተከፋፈሉ ማለትም ሎት 1 የእስቴሽነሪ አይነቶች ሎት 2 የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Police University – ደረጃውን የጠበቀ የሰርቲፊኬት ወረቀት-2019-001
Ethiopian Police University – የፕሪንተር የውስጥ መለዋወጫ እና የፅህፈት መሳሪያ
Ministry of Defense – SWC ---- 001 Direct Procurement of Printing 2019
Mettu University – Procurement of Stationary Materials
Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the supply of Photocopy and Printing Paper.
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በዳዎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መንግስታዊ መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያዎች የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አልባሣት፣ የጽዳት መሳሪያች፣ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች(ፈርኒቸሮች)፣ልዩ ልዩ _ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የትምህርት ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች እንዲሁም የመኪና ሞተር ቢስከሌቶች ጎማ ግዢ ከአገርውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ መንግስታዊ መ/ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር የደንብ ልብሶችን፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የመኪና ጎማዎችን፤ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ግዢ ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው የተዘረዘሩትን መመሪያዎች አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡