ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ሕክምና ማዕከል አክሲዮን ማኅበር ያገለገሉ የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ማለትም የኤሌትሪክ አልጋዎች፤ የቀዶ ጥገና አልጋና መብራት፣ አልትራሳውንድ ማሽን፣ የአንስቴዥያ ማሽን፣ የአውቶ ክሌቭ ማሽን ወዘተ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – Procurement of የተለያዩ የህክምና ማቴሪያል C-arm እና Laparoscopy Telescope 12አ
Bahir Dar University – Procurement of Medical Devices
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ለሆስፒታሉ በ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement of Medical Devices
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት ሎት1 የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ፣ ሎት2 የህክምና ግብአቶች እና የኦክስጅን ስሊንደር ጭነት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈፀም ይፈልጋል።
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement of Ultrasound soft 0602
Prime Minister Office – ሎት 646/18 የጓንት ኮፍያ እና ዣንጥላ ግዥ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – Lot 108 የሰነድ መያዣ ቦርሳ፣ ዣንጥላና የእጅ ጓንት (ከቆዳ የተሰራ ) ግዥ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ dorco /ምላጭ/ Mosquito net /አጎበር/፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ በግልፅ እንዲሁም Hair clipper /ቶንዶስ/፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማ፣ welding electrod፣ dorco /ምላጭ/ እና Woven bag በሀ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ በመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃለይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ጠቅላላ የዓመቱን የግዢ ፍለጎቶችን ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል፡፡
St. Peter Specialized Hospital – Procurement of Examination Glove Non Powdered
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Prime Minister Office – ሎት 625/18 ማስክ እና ጓንት ግዥ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission – ቪ ቅርጽ ሹራብ እና ጓንት ግዥ 2018
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 03/10/2018 እና 06/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።