የሱቆች፣ የዲስፕሌይ ቦታዎች፣ የስቶርና የመኪና ማቆሚያ ኪራይ እንዲሁም የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ – ፈደንጓ መልሶ ማልማት የገበያ ማዕከል አ.ማ
የጥገና ስራዎች (የሻይ ቤት እድሳት፣ የጥበቃ ማማ እድሳት፣ የዴኬር ክፍል ግሪል) የግንባታ (የእድሳት) ጨረታ - በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንጻ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Arbaminch University – AMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ///19//
Arbaminch University – ለ3ኛ ግዜ የወጣ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ቆርቆሮ /18/
Arbaminch University – ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ///17///
ተቋማችን ፒያሳ የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ህንፃ ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደሩ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም ችግር ለመፍታት በግልፅ ጨረታ መግዛት ለሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም የግል ወይም የመንግስት ድርጅት ወይም አክሲዮን ማህበር አወዳድሮ በሸያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to the procurement for Office maintenance and renovation work of EEU Condominium and rent Offices at Addis Ababa City different Locations by open bidding procedure, National Competitive Bidding (NCB).
Invitation for procurement of Adama Region Day Care Facility Center Renovation Work
የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል
Policy Study Institute – Procurement of: Zoom Pro License Renewal One year (quantity2) ዙም ፕሮ ላይሰንስ ለአንድ ዓመት እድሳት
የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 (0 - 2) በተዘረዘረው መሠረት በሐረሪ ከተማ ለቅይጥ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ ይዞታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ሱቆችን ለማከራየት ስለፈለገ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Ministry of justice – Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Artificial Intelligence Institute – Lot 9 Procurement of የተሽከርካሪ እና ሌሎች መጓጓዣዎች እድሳትና ጥገና ግዥ
Hibret Insurance S.C invites contractors with GC or BC Grade seven and above to undertake renovation work of its Recovery wreck yard located in Kality Subcity, in front of Kality Stadium.
ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ ሥፍራዎች ካፌዎችንና ሱቆቹን በጨረታ ለማከራየት በድጋሚ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማከራየት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።