The Clinton Health Access Initiative (CHAI) Ethiopia, in partnership with the Ministry of Health and the Korean Organization for International Health (KOFIH), invites eligible, legally registered local vendors to bid for the supply and delivery of:
Procurement Reference Number:- GRRA/RCAP-E308-ET/NCB/GOOD/2026/02
Procurement of Furniture
በሸገር ከተማ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡- የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችን፡ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎችን፡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የጽዳትና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመሀል ጠረጴዛ እና የእንግዳ ወንበር ግዥ 2019
Hijra Bank S.C. invites interested and eligible bidders to participate in the National Competitive Bidding (NCB) for the procurement of various office furniture items.
ለቅ/ፅ/ቤታችን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ወንበሮች ፣የመሰብሰቢያ አዳራሽ ምንጣፍ /ሞኬት/፣አረቢያን መጅሊስ የፅዳት አገልግሎት ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት