procurement of office furniture 10
purchase of sofa
procurement of bed sheet Bed Sheet 160*250
የአረቢያ መጅሊስ ሶፋ ግዥ
Procurement of beds-2017 LOT 068
Bed 1.90*1.20 (የራስጌዉ ርዝመት 1ሜትር ከ13 ሳንቲም፣ ጎኑ ከመሬት ወደ ላይ ከፍታዉ 30 ሴንቲሜትር፣ MDF Latest design) Lot 2
Bed 1.90*1.20 (የራስጌዉ ርዝመት 1ሜትር ከ13 ሳንቲም፣ ጎኑ ከመሬት ወደ ላይ ከፍታዉ 30 ሴንቲሜትር፣ MDF Latest design) Lot 1
L-Shape Sofa ሆኖ እና አንድ አንድ ሰው የሚያስቅምጥ ሁለት ሶፋ ለብቻ ያለው (የጨርቅ ሶፋ) Lot 6
የሶፋ ስር እና የጠረጴዛ ስር ምንጣፍ ግዥ
Lot-025 የአዲስ አበባ ገስታ ሃውስ መጋረጃና የአልጋ ልብስ እቃዎች ግዥ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፡ ሞባይሎች የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Purchase of Furniture for Office
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
*Procurement of Office Material (Furniture)*
ለCDHI Project የሚውል አንደኛ ደረጃ መስተግዶ(አልጋ፤ምግብ, አዳራሽና ሻይቡና ጨምሮ) ግዥ(BDR)
ለCDHI Project የሚውል አንደኛ ደረጃ መስተግዶ(አልጋ፤ምግብ ሻይ ቡናና አዳራሽ ያለው) ግዥ(B)
ለCDHI Project የሚውል አንደኛ ደረጃ መስተግዶ(አልጋ፤ምግብና አዳራሽ) ግዥ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ከቀን 26/08/2017 ጀምሮ ለ2 ቀናት የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ለማግኘት ዋጋ እንድትሞሉና እንደትወዳደሩ 1. ለ6 ሰዎች የሚሆን አዳራሽ 2. ለ6 ሰዎች ደረጃውን የጠበቀ ሪፍሬሽመንት እና ግማሽ ሊትር ውሃ 3. ለ6 ሰዎች ደረጃውን የጠበቀ ምሳ 4. ለ6 ሰዎች ደረጃውን የጠበቀ እራት 5. ለ6 ሰዎች ደረጃውን የጠበቀ አልጋ
Leather Sofa Imported (ሌዘር ሶፋ ደረጃውን የተበቀ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ )......2