Zamzam Bank S.C would like to invite eligible bidders for the supply of desktop computers, printers, scanner, photocopy machines and teller note counting machines, metal detector, Fire extinguisher, Furniture and fitting, cleaning & stationeries items.
purchasing of Carpet (ምንጣፍ ከነ መስነጠፊያው) 90 ካሬ
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪከት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 216/92 እና 147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Furniture
Requisition for Bed and Mattress
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት፤ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) ለሁለት ዓመት በሚቆይ የኮንትራት ውል የጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያየ አይነት ያገለገለ የቢሮ እቃዎች፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች፣ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የተለያዩ አይነት ቶነሮች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪ፣ የተለያዩ ጀሪካኖች፣ ለስላሳ መጠጦች፣ ቬንትሌተሮች እና ያገለገሉ በሮች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈል
ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ መገልገያ ኢኩፕመንቶች፣ ኮምፒዩተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ የብረትና አልሙኒያም ቁርጥራጮች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የፕላስቲክ ወንበር ግዥ
procurement of Curtain መጋረጃ ከነ እጅ ስራው//.....
በጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የፕላስትክ ወንበር መደገፊያ የሌለው /plastic chair / ግዥ
በጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የዲክሰን ሸልፍ /Dixon Shelf/ ፕሮፎርማ ግዥ2
Lot - 47B የለሊቃ ላይብረሪ ፈርኒቸር ግዥ