ሕብረት ባንከ ኢ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) ለሁለት ዓመት በሚቆይ የኮንትራት ውል የጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Furniture
የቢሮ መጋረጃ ግዥ
Lot 165 Procurement of 1ኛ ደረጃ የመሬት ምንጣፍ (ሩሚ) ከነ ማሰፊያዉ ግዥ
Lot 163 Procurement of 1ኛ ደረጃ መጋረጃ ከነ ማሰፊያዉ እና የመጋረጃ መስቀያ ብረት ግዥ
Lot 164 Procurement of 1ኛ ደረጃ የመሬት ምንጣፍ (ሩሚ) ከነ ማሰፊያዉ ግዥ
Lot 166 Procurement of 1ኛ ደረጃ የመሬት ምንጣፍ (ሩሚ) ከነ ማሰፊያዉ ግዥ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ 2018 በጀት ዓመት ለክልሉ ጤና ቢሮ እና ለተጠሪ ተቋማት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሻተር መጋረጃ አቅርቦት እና ገጠማ አገልግሎት የእጅ ዋጋን ጨምሮ Ref No.302177
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩከ 8 አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ TC 167/2012 መሰረት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።