በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት ለ1ኛ ጃጁራ ቀበሌ ደን አልሚ ማህበረሰብ ደን ማስወገድ ለኤሌክትሪክ ዝርጋታና ትራንስፎርመር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቅዎች አቅርቦት (ሰርፌስ ፓምፕ፣ ጠላቂ ፓምፕ እና ፓወር ኬብል)፣ ከሎሪኔሽን ሲስተም፣ HDPE መበየጃ እና የብየዳ ጄኔሬተር እንዲሁም የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
The ORDA Ethiopia invites eligible bidders for the supply and deliver of goods mentioned above.
FT31001-ok010 clutch set ግዥ 2018 ቶዮታ ፒካፕ ሪቮ የሞተር ቁጥር GUN125L-DNFXHZ የሻንሲ ቁጥር AHTFB8CD203876135
Procurement of Lift Service For Teacher Surrounding(01)
Procurement of Water Pump (የውሃ ፓምፕ ጀኔሬተር) 3
Lot=23 procurement of Vacuum Pump*
PROCUREMENT OF LIFT MAINTENANCE SERVICE 2
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአዋሽ 07 ፌዴራል ፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution board and Light fixture ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
FPHS የሊፍት በር መዝጊያ ሩለር እና ኮንታክተር ግዥ
Ethiopian Post invites all interested and eligible bidders for the Supply, Installation, Configuration, Testing, and Commissioning of Inverter Battery with Lithium-Ion Battery Storage.
procurement of Supply, Installation, Configuration and commissioning of court Audio recording system child
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት ፊታውራሪ ጊዩርጊስ ቁ.1 ቅድመ አንደኛ እና መካከለለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Lot 33 Procurement of civil work materials for Janmeda Museum (DEMD)
Lot 37 Procurement of structural steel work (shade) materials for Janmeda Museum (DEMD)
ሎት-50 የውሃ ፓምፕ አቅርቦት ግዥ
Procurement of Pump For Maytebiri Town
Supply ,Installation and commissioning of Heavy-duty, high-head submersible sewage