Procurement of UPS and Generator PIONEER Project
Procurement of Gps Trucking with fuel management And Monitoring For 20 cars
20KW Solar Power with Trasport and installation cost
GENERATOR SERVICE =
PROCUREMENT Of Generator Oil 15w4038(by 5 liter Total) L
Lot:- 218 Purchase Requisition የማገዶ እንጨት ግዢ (በድጋሚ የወጣ)
Procurement of Electrical and electronic spear Part for a 45 KVA generator
The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of V-6, Gasoline, Station Wagon, Hybrid (HEV) 3.5 liters and V-6.
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የቆሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 በጀት ዓመት ለማዘጋጃ አስፓልት ዳር የመንገድ መብራት በ"Electromechanical Contractor Grade Five and above" ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Lubricant
Engine Oil 15/40
PROCUREMENT OF GENERATOR OIL M
Lot-43-የሞተር ዘይት (የናፍጣ) /15W40/ :የዳሽ ቦርድ ቅባት ;የመኪና ሽታ ሽቶ ተቀማጭ 65ml እና የመኪና ሽታ ሽቶ የሚረጭ 200ml
Central Ethiopia Region Mines and Energy Agency hereby invites sealed bids from qualified and eligible bidders for the supply of Electrical and Mechanical Tool Kits for Solar Installation and Maintenance.
Purchase of የሊፋን አውቶ ሞቢላ እና የቲዮታ አውቶ ሞቢል ኮሮላ መኪና ዲኮሬሽን 2
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለአነስተኛ መስኖ ሥራ የሚያስፈልግ ሶላር ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ጄነሬተር እና የውሃ መስመር ማሳለፊያ የብረት ቱቦ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጄኔሬተር ጥገና አገልግሎት ግዥ
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቅዎች አቅርቦት (ሰርፌስ ፓምፕ፣ ጠላቂ ፓምፕ እና ፓወር ኬብል)፣ ከሎሪኔሽን ሲስተም፣ HDPE መበየጃ እና የብየዳ ጄኔሬተር እንዲሁም የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።