Procurement of Cable ( 4 X 10 አንደኛ ደረጃ ለ35KVA ጀነሬተር የሚሆን ዩሮ ኬብል ወይም በዛ ደረጃ ያለ ተመሳሳይ)በጥንቃቄ ድርጅቶች ደረጃውን የጠበቀ(1ኛ) ኬብል ለ35 KVA የሚሆን ማቅረብ አለበት
ኦሮሚያ ሲቴት ዩኒቨርሲት መቴ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል::
Lot 300 Procurement of oxygen cylinders
የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያየ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋ።
የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
INVITATION TO BID Hibret Bank would like to invite interested, eligible & qualified bidders for supply. Design and Implementation of Basic Automatic Fuel Refilling System for Three Standby Generators at Hibret Bank Head Office located in Addis Ababa.
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅንና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ቅጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፣ የህትመት አገልግሎት፤ የመኪና ቅባቶች፣ የመኪና እቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪ እና የህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Transport Service የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት 8ቱ ቅ/ፅ/ቤት ወደሆኑት (ጭሮ፣ ሀረር ፣ ድሬድዋ፣ ደብረብርሃን፣ነቀምት ፣ ጅማ፣ ጋምቤላ ፣ አርባ ምንጭ 8 ጀነሬተር ፒያሳ ከሚገኘው ዋና መ/ቤት በክሬን መኪና ወደ ጭነት መኪናው በመጫን በእያንዳንዱ (8ቱ) ቅ/ፅ/ቤቶች በክሬን ማውረድና ማድረስ (ድርጅቶች የሚሞሉት ዋጋ ለ8 ቅ/ፅ/ቤቶች የሚያደርሱበትን ጥቅል ድምር ዋጋ መሆን ይኖርበታል) (የጭነት መኪናዎቹ የነዳጅ ፍጆታ እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች በራሱ የጭነት መኪናዎቹን በሚያቀርበው ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል፡፡)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ ማብሰያ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ
The Oromia Water and Energy Bureau invites sealed bids for the supply and installation of Solar PV Systems for existing water schemes that ceased operations due to fuel costs and fluctuations.
Procurement of Lubricant and Car Battery
Hibret Bank would like to invite interested, eligible & qualified bidders for supply, Design and Implementation of Basic Automatic Fuel Refilling System for Three Standby Generators at Hibret Bank Head Office located in Addis Ababa.
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (Washed Local Coal) መጠኑ 10,000 (አስር ሺህ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ጉለሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች ጥራቱን የጠበቀ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW PLC) is a manufacturer of Geomembrane (Plastic Sheet), PVC-U Pipes, HDPE pipes, PP-R Pipes and Irrigation and Drainage pipes would like to procure RE-GIW-48-2025/2026 (H
በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።